Перейти к содержимому

የህፃናት ሆድ ድርቀት መንስኤ| Constipation causes | Dr Yonathan. K | ዶ/ር ዮናታን ከተማ | kedmia letenawo

ቅድሚያ ለጤናዎ ~ kedmia letenawo

0:00 / 0:00

የህፃናት ሆድ ድርቀት መንስኤ| Constipation causes | Dr Yonathan. K | ዶ/ር ዮናታን ከተማ | kedmia letenawo

6 802 просмотра · 1 г. назад
ቅድሚያ ለጤናዎ ~ kedmia letenawo
64,7 тыс. подписчиков
6 802 просмотра · 1 г. назад
አንድ ህፃን የሆድ ድርቀት አለበት የሚባለው መቼ ነው? ህፃናት እንደየ እድሜያቸው  የተለያየ የካካ ጊዜ እንዲሁም ካካ የሚሉበት የቀን ልዩነት የተለያየ ስለሆነ ካካ የሚያደርጉበት ቀናቶች ስለረዘመ ብቻ በትክክል የሆድ ድርቀት አለባቸው ማለት አይደለም የሆድ ድርቀት መንስኤው ምንድነው? በአጠቃላይ በህፃናት ላይ የሚከሰት የሆድ ድርቀት መከሰት ምክንያቱ በዋነኝነት በሁለት ይከፈላል። 1. ከአመጋገብ ፣ ከሚውሉበት አካባቢ እንዲሁም የለተለት ኑሮ ጋር በተያያዘ የሚከሰት የሆድ ድርቀት ሲሆን 2. ከአንጀት አፈጣጠር ችግር  ፣ ከሆርሞን እና የሰውነት ንጥረነገር መዛባት፣ ከሚወሰዱት መድሀኒቶች  ወይም ከነርቭ ችግር ጋር በተያያዘ የሚከሰት የሆድ ድርቀት ችግር ነው