የማይታመን የወጣቶች ተጋድሎ! የወላጆች ደስታ! እንዲህም አለ! @QuaraMediaAdugnaw23
Quara Media ቋራ ሚዲያ
0:00 / 0:00
የማይታመን የወጣቶች ተጋድሎ! የወላጆች ደስታ! እንዲህም አለ! @QuaraMediaAdugnaw23
465 просмотров · 11 дней назад
Quara Media ቋራ ሚዲያ
537 подписчиков
465 просмотров · 11 дней назад
እንኳን ወደ ቋራ ሚዲያ በደህና መጡ!
በዛሬው ክፍል ዝግጅታችን ልበ ብሩሃን ወጣቶች አዲስ ህንፃ ከመገንባት ቤተክርስቲያኗ ከልመና ተላቃ ራሷን የምትችልበትን ፕሮጀክት ነድፈው የሰሩትን ስራ እናያለን።
በዚህም የአካባቢው ማህበረብ ስሜትስ ምን ይመስላል? የወጣቶቹ ደስታስ? የሚለውን በዝርዝር እንሰማለን?
ይሄን ፕሮጀክት ለመጨረስስ ምን ያህል ቀን ወሰደባቸው?
ሌሎቻችንስ ከዚህ ምን እንማራለን?
#ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #eotc