Перейти к содержимому

ፋሽን ስለምወድ ነው ክብደቴን የቀነስኩት (ማርያማዊት ሰለሞን) ውበት ፊትሽን ታጥበሽ ያለው መልክ ነው.ከአባቴ ጋር የምንመሳሰለው በስራ ብቻ ነው.

JBA

0:00 / 0:00

ፋሽን ስለምወድ ነው ክብደቴን የቀነስኩት (ማርያማዊት ሰለሞን) ውበት ፊትሽን ታጥበሽ ያለው መልክ ነው.ከአባቴ ጋር የምንመሳሰለው በስራ ብቻ ነው.

47 335 просмотров · 1 год назад
JBA
1,81 тыс. подписчиков
47 335 просмотров · 1 год назад
ሳምንታዊው የፋሽን እና ውበት ፖድካስት ተመልሷል! በTikTok ቪድዮዎቿ እና ባሳለፈቸው ክብደት የመቀነስ ጉዞ እውቅናን ያተረፈችው ማርያማዊት ሰለሞን የዚህ ሳምንት እንግዳችን ነች። ከእርሷ ጋር በነበረንም ቆይታ ከታወቀችባቸው ነገሮች ጀርባ ያለቸውን ተወዳጅ እና ጨዋታ አዋቂ ወጣት፣ እስካሁን የሰራቻቸውን ነገሮች እና ለወደፊት ልትሰራቸው የምታስባቸውን ነገሮች እያነሳን ተጨዋውተናል። የሰለሞን ቦጋለ ልጅ መሆን ምን እንደሚመስል እና ሰዎች ከእሷ ምን እንደሚጠብቁ፣ እስተዳደጓም ምን እንደሚመስል በሚያምር ለዛ ስትናገር እንድታዩ ጋበዝናችሁ! በቀጣዩ ሳምንትም የበለጠ ልታውቁት የምትፈልጉት፣ በፋሽን እና ውበት ኢንዱስትሪ ውስጥ ያለ እንግዳ እንዲጋበዝላችሁ የምትፈልጉ ከሆነ የእንግዳ suggestion ለማቅረብ subscribe በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ሁኑ! በየሳምንቱ የሚቀርቡትን አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታዎችም like እና share ማድረግ እንዳትረሱ! #JBA #JBAPodcast #Beauty #Makeup #Weightloss #EthiopianFilm #EthiopianActor #EthiopianFashion #Passion #Philanthropy #Humanitarian