Перейти к содержимому

DW Amharic የመስከረም 28 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና

DW Amharic

0:00 / 0:00

DW Amharic የመስከረም 28 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና

32 117 просмотров · 8 ч назад
DW Amharic
194 тыс. подписчиков
32 117 просмотров · 8 ч назад
የመስከረም 28 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና • በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ጌራ እና መንዝ ቀያን ጨምሮ በበርካታ አካባቢዎች ትናንት ረቡዕ በመንግሥት እና በፋኖ ኃይሎች መካከል ከፍተኛ ጦርነት መካሄዱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ። • የኤርትራ ወታደሮች ዕዳጋ ሐሙስ ከተማ መግባታቸውን የትግራይ የሰላም ኃይል የተባለውን የፌደራል መንግሥቱን የሚወግን ቡድን አዛዥን ጠቅሶ አሶሽየትድ ፕረስ ዘገበ። • ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ሁሉም ሚንስትሮች እና ሚንስር ዴታዎች በትንሹ ለአንድ ዓመት ከፍተኛ ክትትል ሲደረግባቸው እንደነበር ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተናገሩ ። • የኤርትራ ወታደሮች ዕዳጋ ሐሙስ ከተማ መግባታቸውን የትግራይ የሰላም ኃይል የተባለውን የፌደራል መንግሥቱን የሚወግን ቡድን አዛዥን ጠቅሶ አሶሽየትድ ፕረስ ዘገበ። የትግራይ ኃይሎች ደግሞ የሽሬ ከተማን ለቀው መውጣታቸው ተገልጿል። • ሶሪያ ፣ ሳውዲ አረቢያ ከአንሳሩላህ (የሁቲ አማጽያን) ጋር የምታደርገውን ውጊያ ለማገዝ ወታደሮቿን ልታሰማራ እንደምትችል የአሜሪካ እና የሶሪያ የደኅንነት ባለሥልጣናት ገለጹ። • ሩስያ ዩክሬን ውስጥ በሕዝብ ማመላለሽ አውቶቢሶች ላይ ባደረሰችው የሚሳኤል ጥቃት 30 ሰዎች ተገደሉ ።