መሳይ ተፈራ - ውረጅ ካናቴ | Mesay Tefera - Wurej Kanate ( Live Performance )
Kana Jams
0:00 / 0:00
መሳይ ተፈራ - ውረጅ ካናቴ | Mesay Tefera - Wurej Kanate ( Live Performance )
25 773 просмотра · 1 год назад
Kana Jams
15,2 тыс. подписчиков
25 773 просмотра · 1 год назад
እንኳን በደህና መጣችሁ፡፡ ይህ የቃና ጃምስ የዩትብ ቻናል ነው፡፡
ይህ ለየት ባለ አቀራረብ የተዘጋጀና ምርጥ ኢትዮጵያዊ የመድረክ ሙዚቃዎችን የምታገኙበት የቃና ጃምስ የሙዚቃ ቻናል ነው፡፡
እውቅናን ካተረፉ ታዋቂ ሙዚቀኞች አንስቶ እስከ ጀማሪ እና ተወዳጅ ሙዚቀኞች በአንድ ላይ በምርጥ የመድረክ የሙዚቃ ዝግጅት ከመመልከትም ባሻገር ከሙዚቀኞቹ ጋር የተደረገን ልዩ ቃለመጠይቅም ታገኙበታላችሁ፡፡
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ፡፡ እንዲሁም አዳዲስ የሚለቀቁ ሙዚቃዎችን በትኩሱ አግኙ፡፡
Welcome to Kana Jams – Where Music Meets the Moment.
This isn’t just a music channel. Kana Jams is a stage, a vibe, a movement.
Kana Jams brings you live music from Ethiopia’s best artists and new talents. Every show features real performances recorded with full production and honest conversations with the musicians. It’s all about good music, real stories, and the people behind it.
Subscribe and be part of the Kana Jams family