Freshman Mathematics for Natural Science | Uniwise academy
Uniwise Academy
0:00 / 0:00
Freshman Mathematics for Natural Science | Uniwise academy
699 просмотров · 2 года назад
Uniwise Academy
160 подписчиков
699 просмотров · 2 года назад
For more videos join our telegram channel at : https://t.me/Uniwiseacademy
For every freshman resources join our telegram chat: https://t.me/UWAFRESHMANRESOURCES
What is UWA?
አንኩአን ወደ Uniwise Academy በሰላም መጡ☺️. ለፍሬሽማን ተማሪዎች የተዘጋጀ የOnline ማስተማሪያ መድረሻዎ! በአካዳሚክ የላቀ ደረጃ ላይ ለመድረስ የሚያስፈልጉ ክህሎቶች በ Uniwise አካዳሚ በመማር ውጤታማ ብቻ ሳይሆን መማርን ቀላል እና ጥረት የለሽ ያድርጉ::🙌
📚አንደሚታወቀው ፍሬሽማን ላይ የሚሰራው ውጤት ዲፓርትመንት ለመምረጥ በጣም አስፈላጊ እና ወሳኝ ነው:: ከዚህም በተጨማሪ የመጀመሪያ ዓመት ላይ የሚሰራው GPA በጣም ወሳኝ ነው ምክንያቱም ትልቅ credit hour⏳ ስላለው ቀጣይ አመታት ላይ ለምትሰሩት grade የላቀ አስተዋፅኦ አለው (ማለትም በደንብ ከተሰራ❗️❗️ ) ::
❇️አርሶስ ከፍ ያለ ውጤት ማምጣት ይፈልጋሉ ❓
❇️የፈለጉትን ዲፓርትመንትስ join ማረግ ይፈልጋሉ❓
✅እነሆ ወደ ትክክለኛው ቦታ መተዋል!
አካዳሚአችን በተመረጡ እንስትራክተሮች ለተማሪዎች ግልፅ እና አጭር በሆኑ ቪደኦዎች በመታገዝ አንዲሁም ፈታኝ የሆኑ ጥያቄዎችን🧑💻 STEP-BY-STEP በማስረዳት በተጨማርም የMEDICINE ተማሪዎችን ለCOC በማዘጋጀት ካለማቹበት አንድትደርሱ ዝግጅቱን ጨርሶ አየጠበቃችሁ ይገኛል :: 😊
እና አርሶስ ምን ይጠብቃሉ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ Register የሚለውን በመጫን ይመዝገቡ ::🫴
🏫UWA ስለሚሰጣቸው ሰርቪሶች እና ስለ ክፍያው💳 የበለጠ ለማወቅ "Service" የሚለውን ይጫኑ!
"Uniwise Academy: Where Learning Becomes Effortless!"
#Learn_with_UWA