Перейти к содержимому

ለጋሸ እና ለታዴ ወጥ በፖፖ አቀረብኩላቸው

Agape family የአጋፔ ቤተሰብ и TADE & MAHI

0:00 / 0:00

ለጋሸ እና ለታዴ ወጥ በፖፖ አቀረብኩላቸው

5 013 просмотров · 6 часов назад
Agape family የአጋፔ ቤተሰብ и TADE & MAHI
5 013 просмотров · 6 часов назад
Video Description) በዚህ ቪዲዮ በጋሼ እና በታዴ ላይ ያልተጠበቀ አስቂኝ የፖፖ ፕራንክ አዘጋጅተንላችኋን! በምግብ ሰዓት በፖፖ ወጥ ሲቀርብላቸው ያሳዩት አስደንጋጭ እና ያልተጠበቀ ምላሽ እጅግ ያዝናናችኋል። እስከ መጨረሻው ተከታትላችሁ ፈታ በሉ! ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like ማድረጋችሁን አትርሱ፤ ለጓደኞቻችሁም Share አድርጉት። እንዲሁም ለቤተሰባችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ! መልካም ቆይታ! Agape family የአጋፔ ቤተሰብ #AgapeFamily #Prank #Ethiopia #FunnyVideo #AmharicPrank