Перейти к содержимому

ሮሜ 8(14-17): (ክፍል 70) "የልጅነት መንፈስ" በወንድም ሳሚ ቱራ፡ Romans 8(14-17) PART 70 ነሀሴ 8 2014 የተሰበከ

LOLE EVANGELICAL CHURCH

0:00 / 0:00

ሮሜ 8(14-17): (ክፍል 70) "የልጅነት መንፈስ" በወንድም ሳሚ ቱራ፡ Romans 8(14-17) PART 70 ነሀሴ 8 2014 የተሰበከ

2 040 просмотров · 2 г. назад
LOLE EVANGELICAL CHURCH
7,1 тыс. подписчиков
2 040 просмотров · 2 г. назад
ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና። ¹⁵ አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና። ¹⁶ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል። ¹⁷ ልጆች ከሆንን ወራሾች ደግሞ ነን፤ ማለት የእግዚአብሔር ወራሾች ነን፥ አብረንም ደግሞ እንድንከበር አብረን መከራ ብንቀበል ከክርስቶስ ጋር አብረን ወራሾች ነን። Join us on telegram https://t.me/lole_evangelical Subscribe to our Youtube Channel @tubeloletube2223 God bless You!!