የጥርስ ማስወጣት ቀን || ምን ይመስል ነበረ⁉️ጥርስስ ከተነቀለ በሇላ ምን እናድርግ⁉️ TOOTH EXTRACTION 🦷🦷🦷
Ruhama Dade (SWYK)
0:00 / 0:00
የጥርስ ማስወጣት ቀን || ምን ይመስል ነበረ⁉️ጥርስስ ከተነቀለ በሇላ ምን እናድርግ⁉️ TOOTH EXTRACTION 🦷🦷🦷
8 171 просмотр · 4 г. назад
Ruhama Dade (SWYK)
18,8 тыс. подписчиков
8 171 просмотр · 4 г. назад
📹 የጥርስ ማስወጣት ቀን || ምን ይመስል ነበረ⁉️
ጥርስ ከተነቀለ በሇላ ምን እናድርግ⁉️
⬇️⬜️⬇️⬜️⬇️⬜️⬇️⬜️⬇️⬜️⬇️⬜️⬇️
▪︎ ለ30 ደቂቃዎች እና ተጨማሪ ሰአቶች ደሙን ማስቆም
የሚረዳንን ጨርቅ በአግባቢ መጠቀም::
▪︎ አፋችን ለሁለትና ከዛም ሰአት በላይ ሊደነዝዝ ይችላል
እና በጥርሳችሁ የውስጥ ቆዳችሁን የመንከስ ነገሩ
ከፍተኛ ስለሆነ ተጠንቀቁ::
▪︎ ለ24 ሰአት ጥርስን አለመፋቅ
▪︎ ጠንካራና ጥርስ ላይ የሚለጠፉ ወይም የሚጣበቁ
ምግቦችን አለመጠቀም
▪︎ ለ48 ሰአት ያህል አለማጨስና አልኮሆል ነገሮችነ
አለመጠጣት
▪︎ ለሁለት ቀን ያህል አለመትፋት ወይም በስትሮ እየሳቡ
ከለመጠጣት
▪︎ ጉንጭ አካባቢ እብጠት ካለ በበረዶ ለ15 ደቂቃ
መያዝና ለ15 ደቂቃ መልቀቅ
▪︎ ለሁለት ቀን ያህል ከባባድ የሆኑ እቃዎች ማንሳትንና
ኤክሰርሳይሶችን ማስወገድ
▪︎ በሁለት ቀን ውስጥ ብቻ ህመሙ ከጠነከረ Tylenol
ወይም Advil መውሰድ
▪︎የተሰፋችሁት ነገር ካለ የተሰፋችሁበት ገመድ በቸወሰኑ
ቀናቶችጨወሰጥ ይወጣል::
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
🔆 እንተዎወቅ
📌 • እንተዎወቅ // Welcome to my channel// INTRODU...
📌ሥለኔ ያላችሁ ጥያቄ ክፍል አንድ ||Q&A Part 1
• Q&A PART ONE || ለጥያቄአችሁ መልስ ክፍል አንድ
📌ሥለኔ ያላችሁ ጥያቄ ክፍል ሁለት|| Q&A Part 2
• Q&A PART TWO || ለጥያቄአችሁ መልስ ክፍል ሁለት::
🔆My YOUTUBE channel⬇️
/ greethings1
🔆 Facebook page⬇️
/ community
🔆 Instagram⬇️
/ sharewhatyou_know
🔆 Email, ONLY FOR BUSINESS PURPOSE
sharewhatyouknow4@gmail.com
🎶🎶🎶 MUSIC 🎶🎶🎶
➡️🎶 background music is
by Yonatan Daniel~~ THANK YOU!
➡️🎶 Epidemic sound by subscription
🤍 🤍 🤍 🤍 🤍 🤍 🤍 🤍 🤍 🤍 🤍 🤍 🤍
G E A R S
(ቪዲዩዎቼን ለመሥራት የምጠቀምባቸው እቃዎች)
🔹️ Camera: I'm just using my cellphone
(Samsung galaxy s20 +5G)
🔹️Camera Microphone
➡️For short distance
https://www.amazon.com/gp/aw/d/B07P7P...
➡️Long distance
https://www.amazon.com/gp/aw/d/B00MRM...
🔹️ Phone Tripod Stand
https://www.amazon.com/gp/aw/d/B0869B...
📹 Edit Created by InShot:https://inshotapp.page.link/YTShare
_________________________________________