Перейти к содержимому

አርቴታ በሳካ ላይ አስደንጋጭ ውሳኔ ወሰነ! | የብሪያን ብሮቢ አዲስ የጥር ዝውውር መረጃ + የራይስ እና ሂንካፒየ ጉዳት ዜና!

አርሰናል ፍሌር Arsenal Flare

0:00 / 0:00

አርቴታ በሳካ ላይ አስደንጋጭ ውሳኔ ወሰነ! | የብሪያን ብሮቢ አዲስ የጥር ዝውውር መረጃ + የራይስ እና ሂንካፒየ ጉዳት ዜና!

500 просмотров · 10 часов назад
አርሰናል ፍሌር Arsenal Flare
9,05 тыс. подписчиков
500 просмотров · 10 часов назад
የሚካኤል አርቴታ እና ቡካዮ ሳካ ውሳኔ: አሰልጣኝ ሚካኤል አርቴታ በቡካዮ ሳካ ላይ ያስተላለፈው አስደንጋጭ ውሳኔ እና በቡድኑ ላይ ያለው ተፅዕኖ። የኖኒ ማዱኤኬ የዝውውር ሁኔታ: ማዱኤኬ በጥር የዝውውር መስኮት ከአርሰናል ሊለቅ እንደሚችል እና እንደ ጁቬንቱስና አትሌቲኮ ማድሪድ ያሉ ክለቦች ሊያስፈርሙት እንደሚፈልጉ ተገልጿል፤ ነገር ግን አርሰናል ተጫዋቹን በውሰት ውል በምንም ተአምር እንደማይሸጠው አስታውቋል። የብሪያን ብሮቢ (Brian Brobbey) ዝውውር: አርሰናል የአጥቂ መስመሩን ለማጠናከር ከሰንደርላንድ ብሪያን ብሮቢን በጥር የዝውውር መስኮት ማስፈረም ይፈልጋል። ብሮቢ ከልጅነቱ ጀምሮ የአርሰናል ደጋፊ እንደነበር እና የክለቡ አፈታሪኮች የሆኑት ዴኒስ ቤርካምፕ (Dennis Bergkamp) እና ቲዬሪ አንሪ (Thierry Henry) የእሱ ምሳሌ/አይዶል (Idols) እንደሆኑ ተናግሯል። የተጫዋቾች ጉዳት ዜና: ፔድሮ ሂንካፒየ (Piero Hincapié) እና ዴክላን ራይስ (Declan Rice) በደረሰባቸው የጉዳት ምክንያት ከሀገራቸው ብሔራዊ ቡድን ስብስብ መቀነሳቸው ተረጋግጧል።