ዳዊት ጌታቸው | የማናውቀው ምስጢር? -ያልተሰማ ድንቅ ቆይታ! 😍 (Dawit Getachew interview)
Mezmur Key
0:00 / 0:00
ዳዊት ጌታቸው | የማናውቀው ምስጢር? -ያልተሰማ ድንቅ ቆይታ! 😍 (Dawit Getachew interview)
12 748 просмотров · 6 месяцев назад
Mezmur Key
1,99 тыс. подписчиков
12 748 просмотров · 6 месяцев назад
ዋናው ቪዲዮ :👇 • ከዳዊት ጌታቸው ጋር የተደረገ ውይይት #dawitgetachew #da...
ይህ ቆይታ መጀመሪያ የተለቀቀው በ @abrisher የዩቲዩብ ቻናል ላይ ነው። ትክክለኛውን እና ሙሉውን ቪዲዮ ከላይ ባለው ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ እንድሁም በዚህ ቻናል ላይ ስለ ሙዚቃ ጥልቅ ትምህርቶችን እና የሌሎች ታዋቂ ሙዚቀኞችን ቃለ-መጠይቅ ማግኘት ትችላላችሁ። @abrisher ገብታችሁ ተመልከቱ፣ ሰብስክራይብም አድርጉላቸው!
ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች! ዛሬ ሁላችንም የምንወደው ድንቅ ሙዚቀኛ እና ዘማር ዳዊት ጌታቸው (Dawit Getachew) ስለ ህይወቱ፣ ስለ መዝሙሮቹና ስለ መንፈሳዊ ጉዞው ያደረገውን በጣም ጥልቅና አስተማሪ ቆይታ ይዤላችሁ መጥቻለሁ።
ቪድዮን እስከ መጨረሻው ተከታተሉ፤ ለሌሎች እንዲደርስም Like እና Share ማድረጋችሁን አትርሱ። አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ ደግሞ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ተጫኑ።
አብራችሁን ስለሆናችሁ አመሰግናለን!
#mezmur #amharicmezmur #protestant_mezmur #spritualmusic #ethiopiangospelsong #dawitgetachew #መዝሙር