ከ ሃዋሳ የነብዩን ቅባት ፍለጋ መጡ| |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2026
JPS TV WORLD WIDE
0:00 / 0:00
ከ ሃዋሳ የነብዩን ቅባት ፍለጋ መጡ| |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2026
4 264 просмотра · 8 часов назад
JPS TV WORLD WIDE
504 тыс. подписчиков
4 264 просмотра · 8 часов назад
"ከሐዋሳ የነብዩን ቅባት ፍለጋ መጡ" | ድንቅ የምስክርነት እና የመንፈሳዊ ጉብኝት ጊዜ ከነብይ ሔኖክ ግርማ ጋር
ሰላም እና ፍቅር ለእናንተ ይሁን! በዚህ ልዩ ቪድዮ ላይ ከተለያዩ አቅጣጫዎች—ከሐዋሳ ከተማ የእግዚአብሔርን ቅባት እና ድንቅ እርዳታ በመፈለግ ወደ ኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን የመጡ ወገኖች ያገኙትን ድንቅ መፈወስ፣ ነፃነት እና የመንፈስ ቅዱስ ጉብኝት ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ቪድዮውን ተመልከተው ይባረኩበት፤ ለሌሎችም የመንፈስ ቅዱስ ጉብኝት እና ተስፋ እንዲሆን Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ ወንጌልን ያበስሩ!
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
(Jesus Prophetic Spirit Church)
🔔 ለበለጠ መንፈሳዊ ቪድዮዎች ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ፦
/ @prophethenokgirma
#ProphetHenokGirma #ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide #JesusPropheticSpiritChurch #Testimony #HawassaToJPS #Anointing #Deliverance #EthiopianProtestant #MiracleTime
#ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለን