✅ፈጣን❗️የፆም የቀረፋ ዳቦ አገጋገር ለቁርስ/ለመክሰስ‼️How to make vegan cinnamon rolls for breakfast or snack
Weyni Kitchen
0:00 / 0:00
✅ፈጣን❗️የፆም የቀረፋ ዳቦ አገጋገር ለቁርስ/ለመክሰስ‼️How to make vegan cinnamon rolls for breakfast or snack
28 567 просмотров · 5 л. назад
Weyni Kitchen
59,4 тыс. подписчиков
28 567 просмотров · 5 л. назад
Ingredients
Dough
3 cup -All purpose flour
1/4 cup sugar
2 tbs unsalted butter ( 1/2 steak) vegetable butter
1 package of yeast (2 1/2 tsp )
1/2 warm soy milk
1/2 warm water
1-tsp salts
1-tsp vanilla extract
Filling
1/2 cup brown sugar
1/4 cup or (1/2 stick) vegetable butter
1tsp vanilla extract
1tbs cinnamon powder
Vanilla Glaze
1/2 cup powdered sugar
1/4 vegetable butter (1/2 sticks)
1tsp vanilla extract 2-3 tbs soy milk
የተጠቀምኩት
3-ኩባያ ዱቄት
1/4 ኩባያ ስኳር
2 የሾርባ ማንኪያ ( ግማሽ እስቲክ የአትክልት ቅቤ)
1 -ፖኬጅ ወይም 21/2 የሻይ ማንኪያ እርሾ
1/2 ኩባያ ሶይ ወተት
1/2 ኩባያ ውሃ ለብ ያለ ውሃ
1-የሻይ ማንኪያ ጨው
ከተዳመጠ በኃላ የሚቀባው
1/2 ኩባያ ቡናማ ስኳር
1/4 ኩባያ የአትክልት ቅቤ(1/2 እስቲክ)
1-የሻይ ማንኪያ ቫኒላ
ከላይ ኦቭን ከመግባቱ በፊት የቀባሁት
1-የሻይ ማንኪያ የአትክልት ቅቤ
2-የሾርባ ማንኪያ ሶይ ወተት
1/2 የሻይ ማንኪያ ቫኒላ
መጨረሻ የቀባሁት
1/2 የተፈጨ ስኳር
1/4 ኩባያ የአትክልት ቅቤ ወይም ግሹን
1-የሻይ ማንኪያ ቫኒላ
ስለ ግዜያችሁ ከልብ አመስግናለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛♥️
Thanks for watching