ባል ቀድሞ የሚሞተው ለምንድነው? እርጅናን ሲፈራው እና ሲመረምረው የኖረው ስብአት በስተመጨረሻ እንደፈራው አልተንበዛበዘም!
Jungian Classroom
0:00 / 0:00
ባል ቀድሞ የሚሞተው ለምንድነው? እርጅናን ሲፈራው እና ሲመረምረው የኖረው ስብአት በስተመጨረሻ እንደፈራው አልተንበዛበዘም!
4 678 просмотров · 10 часов назад
Jungian Classroom
28,8 тыс. подписчиков
4 678 просмотров · 10 часов назад
https://t.me/+h5l0QhPIDKM3MGU8
.
ጨካኝ በሆነች አለም ለባል ሀላፊነቱን የሚወስድለት አካል የለም። ለቤተሰቡ ምግብ ለማምጣት ማደን አለበት። ለማደን ደግሞአውሬ መሆን ግድ ነው። አውሬነቱ ግን በር ላይ አውልቆት የሚገባው ለምድ አይደለምና የገዛ ቤተሰቡን ሊተናኮልበት ይችላል። እርጅና ደሞ አለ የትኛውንም አውሬ ዝንብ የሚያደርግ ጠላት! ያኔ ነው ባል/አባት/ወንድ የሚጨነቀው