ኦ የማይሞተው ሞተ | O Yemaymotew Mote | በኩረ መዘመራን ኪነጥበብ | ዝማሬ መላእክት
ዝማሬ መላእክት
0:00 / 0:00
ኦ የማይሞተው ሞተ | O Yemaymotew Mote | በኩረ መዘመራን ኪነጥበብ | ዝማሬ መላእክት
181 109 просмотров · 6 лет назад
ዝማሬ መላእክት
49,7 тыс. подписчиков
181 109 просмотров · 6 лет назад
ለመንፋሳዊ አገልግሎት ብቻ ሲባል በዝማሬ መላእክት የዩቲዩብ ናናል ላይ ተለቋል።
"ብክይዎ ወላህውዎ እለ ታፈቅርዎ ፥ የምትወዱት ፈጽማችሁ አልቅሱለት!" ቅዳሴ ዮሐንስ አፈወርቅ
በልጁ ሞት ይቅር ላለን ለአብ ምስጋና ይገባል ፤ እኛን ስለማዳን መራራ ሞትን ለቀመሰ ለወልድም ስግደት ይገባል ፤ በመድኃኔዓለም ሞት የሞትን ሥልጣን ላጠፋ ለመንፈስቅዱስም ምስጋና ይገባል ለዘለዓለሙ አሜን።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!