Перейти к содержимому

መጽሐፈ ባሮክ ሙሉ ክፍል | የነቢዩ ኤርምያስ ጸሐፊ በባቢሎን የጻፈው | Book of Baruch

አትሮኖስ Atronos

0:00 / 0:00

መጽሐፈ ባሮክ ሙሉ ክፍል | የነቢዩ ኤርምያስ ጸሐፊ በባቢሎን የጻፈው | Book of Baruch

2 397 просмотров · 6 месяцев назад
አትሮኖስ Atronos
22,8 тыс. подписчиков
2 397 просмотров · 6 месяцев назад
#holybible #audio #orthodox በኢትዮጵያ መጽሃፍ ቅዱስ ማህበር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ በ2000ዓ.ም የታተመውን መጽሐፍ ቅዱስ በአትሮኖስ በትረካ/በድምጽ/መጽሐፈ ባሮክ 1 - 5 ሙሉ ምዕራፍ ንባብ ቀርቦላችኋል፡፡ The Ethiopian Bible Society has brought to you the complete reading of the Bible, published in 2000 by Atronos, in narration/audio/ Book of Baruch 1 - 5. በየምዕራፉ ለማዳመጥ ምዕራፍ 1- 00:00:03 ምዕራፍ 2- 00:04:12 ምዕራ 3- 00:09:30 ምዕራፍ 4- 00:13:50 ምዕራፍ 5- 00:18:36 ባሮክ የታላቁ ነቢይ የኤርምያስ ታማኝ ጸሐፊና አገልጋይ የነበረ ሲሆን፣ ይህንንም መጽሐፍ የጻፈው እስራኤላውያን በባቢሎን ምርኮ በነበሩበት የጭንቀት ዘመን ነው። በዚህ ትምህርት ውስጥ ሕዝቡ በግዞት ሳሉ ያቀረቡትን ጥልቅ የንስሐ ጸሎት፣ እውነተኛ ጥበብ (የእግዚአብሔር ሕግ) ምን እንደሆነች፣ እንዲሁም ኢየሩሳሌም ዳግም እንደምትታነጽ የተሰጠውን አስደሳች የተስፋ ቃል እንመለከታለን። ለተጨማሪ መንፈሳዊ ትምህርቶች አትሮኖስን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #መጽሐፈባሮክ #ባሮክ #ኤርምያስ #የባቢሎንምርኮ #ብሉይኪዳን #መጽሐፍቅዱስ #አዋልድመጻሕፍት #ኦርቶዶክስተዋሕዶ #መንፈሳዊትምህርት #ስብከት #ኢትዮጵያ #አማርኛ #Baruch