የሰሞኑ የድሮን ጥቃት
ሰሞኑን በሶሻል
0:00 / 0:00
የሰሞኑ የድሮን ጥቃት
22 просмотра · 2 нед. назад
ሰሞኑን በሶሻል
12 подписчиков
22 просмотра · 2 нед. назад
🇪🇹 በትግራይ የተፈጸመው የድሮን ጥቃት — ምን ተፈጠረ?
ሰሞኑን በትግራይ በተከሰቱት የድሮን ጥቃቶች ዙሪያ በርካታ ውይይቶች በSocial Media ላይ ተነስተዋል።
በዚህ ቪዲዮ የተለያዩ ምንጮች ስለዘገቡትን መረጃ በማሰባሰብ፦
🔹 ምን ተፈጠረ?
🔹 ጥቃቱ የት ነው የተከሰተው?
🔹 የድሮን ጥቃቱ ምን ነገር ነካ?
🔹 ስለጉዳዩ የተለያዩ ወገኖች ምን እያሉ ነው?
🔹 እስካሁን የተረጋገጠው ምንድነው?
እነዚህን ጉዳዮች በአጭር፣ በግልጽ እና ከተለያዩ ምንጮች በመነሳት እንመለከታለን።
🆕 “ሰሞኑን በሶሻል” አዲስ Channel ነው! ❤️
በየቀኑ/ሳምንቱ በSocial Media ላይ የሚነሱ አስፈላጊ ጉዳዮችን፣ ዜናዎችን፣ ውይይቶችን እና ትኩረት የሳቡ ክስተቶችን ከተለያዩ ምንጮች ሰብስበን እናቀርባለን። 📱🔥
👉 Channel አዲስ ስለሆነ Subscribe በማድረግ አብረውን ይጀምሩ!
🔔 Notification Bell ያብሩ
👍 Like ያድርጉ
💬 ሀሳባችሁን Comment ላይ ያካፍሉ
ሰሞኑን በሶሻል — ሰሞኑን የተነገረውን በአንድ ቦታ! 📱🔥
#ሰሞኑንበሶሻል #Ethiopia #Tigray #DroneStrike #EthiopiaNews #TigrayNews #EthiopianNews #SocialMedia .