Перейти к содержимому

ኢራን በጀነራሏ የሰየመችው አደገኛ መሳሪያ! የአሜሪካን መቃወሚያ የሰበረው ሚሳኤል! | “Qasem Basir” – Iran’s New Missile!

GEBEYA GLOBAL

0:00 / 0:00

ኢራን በጀነራሏ የሰየመችው አደገኛ መሳሪያ! የአሜሪካን መቃወሚያ የሰበረው ሚሳኤል! | “Qasem Basir” – Iran’s New Missile!

6 887 просмотров · 7 часов назад
GEBEYA GLOBAL
126 тыс. подписчиков
6 887 просмотров · 7 часов назад
የኢራን አብዮታዊ ዘብ (IRGC) ቃሲም ባሲር የተባሉ አዳዲስ ሚሳይሎችን በማስወንጨፍ የአሜሪካ ኤሮፕላን ተሸካሚ መርከቦችን በትክክል መትቻለሁ ሲል ገልጿል። ሆኖም የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (CENTCOM) ሚሳይሎቹ በሙሉ በባህር ሀይል መከላከያ መክሸፋቸውን በመግለጽ የኢራንን መግለጫ አስተባብሏል ። ነገር ግን ይህ በኢራን ጥቅም ላይ የዋለው ሚሳኤል ጨዋታውን ሊቅይር የሚችል አቅም ያለው ስለመሆኑ መረጃዎች እየወጡ ይገናል። ለመሆኑ ይህ የቃሲም ባሲር የተሰኘው የሚሳይል ቴክኖሎጂ ምን ምን ይዟል? ሚሳኤሉ ስያሜውን ያገኘው ከIRGC ዝነኛ ጀነራሎች መካከል አንዱ ከነበሩት እና በበአሜሪካ የድሮን ጥቃት በተገደሉት በቃሲም ሱሌማኒ ሲሆን ሚሳኤሉ እስከ 1,200 ኪሎሜትር ርቀት የመጓዝ አቅም ያለው የባሊስቲክ ሚሳይል ነው ። የሚሸከመው ፈንጂ (Warhead) ክብደት 500 ኪሎ ግራም ይመዝናል። ከዚህ ባሻገር የጂፒኤስ መረጃ ብቻ ከመጠቀም ይልቅ electro-optical እና በሙቀት መፈለጊያ (infrared) አማካኝነት ግቡን ለይቶ የሚያጠቃ በመሆኑ ጃም ሊደረግ እንደማይችል የሚነገርለት ሚሳኤል ነው፣ በዝርዝር የምንዳስሰው ይሆናል። አብራችሁን ቆዩ!   The Islamic Revolutionary Guard Corps (IRGC) announced that it has successfully struck U.S. aircraft carriers by launching new missiles named Qasem Basir. However, the U.S. Central Command (CENTCOM) refuted Iran's claim, stating that all the missiles were intercepted and neutralized by naval defenses. Nevertheless, reports are emerging indicating that this missile used by Iran has the potential to be a game-changer. What does this "Qasem Basir" missile technology actually entail? Named after one of the IRGC's prominent generals, Qasem Soleimani—who was assassinated in a U.S. drone strike—the missile is a ballistic missile with a range of up to 1,200 kilometers and carries a warhead weighing 500 kilograms. Beyond that, instead of relying solely on GPS data, it identifies and attacks its target using electro-optical and infrared (thermal) guidance, making it resistant to jamming. We will explore this in detail. Stay with us! #GebeyaGlobal #GlobalNews #GlobalSpecialProgram #GlobalPodcast #IRGC #QasemBasir #IranMissiles #CENTCOM #MiddleEastTensions #MilitaryTechnology #DefenseNews