🎤 SPEAK IN 90 | በልበ ሙሉነት እንግሊዝኛ መናገር እንጀምር! ቀን 1
Bronq English
0:00 / 0:00
🎤 SPEAK IN 90 | በልበ ሙሉነት እንግሊዝኛ መናገር እንጀምር! ቀን 1
7 861 просмотр · Трансляция закончилась 9 часов назад
Bronq English
177 тыс. подписчиков
7 861 просмотр · Трансляция закончилась 9 часов назад
እንግሊዘኛን ለ3፣ 4፣ 5 ዓመት ተምራችሁ… አሁንም ግን መናገር አልቻላችሁም? እሺ በ90 ቀን ውስጥ መናገር ባስጀምራችሁስ? "Speak in 90" የአዲስ ዓመት Online ነፃ Event ጥቅምት 6 እና 7 ይካሄዳል!
Speak-90 ነፃ event ላይ ስትመጡ የምታገኟቸው ጥቅሞች፡
☑ በ90 ቀን ውስጥ መናገር ለመጀመር ግልፅ የሆነ እቅድ (Roadmap)
☑ “ምን ልበል?” የሚለውን የመናገር ፍርሃት ለመቀነስ የሚረዱ ዘዴዎች
☑ በየቀኑ በምትጠቀምባቸው ሁኔታዎች እንግሊዘኛን መጠቀም
☑ ራሳችሁን በእንግሊዘኛ በልበ ሙሉነት ማስተዋወቅ
☑ በስራ፣ በጉዞ፣ በሬስቶራንት እና በዕለት ተዕለት ንግግር የሚጠቅሙ እውነተኛ የእንግሊዝኛ አባባሎች 🎁 100 አስፈላጊና ተግባራዊ English Phrases PDF በነፃ
እና በጣም አስፈላጊው፡ በ90 ቀን ውስጥ እንግሊዘኛችሁን ለማሻሻል ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ከዚህ Event በኋላ ግልፅ ይሆንላችኋል
➜ ለመቀላቀል ከታች ያለውን Link ተጫኑ እና ወደ Telegram Communityያችን ግቡ:
https://t.me/bronq_english
.
.
.
Join our growing community. ►https://play.google.com/store/apps/de...
Let's Connect: 📸 IG: @bronqenglish
Follow me on TikTok: 🍿 @bronqenglish