Перейти к содержимому

የመጽሐፍ ቅዱስ ፈተና 📖 | 20 ጥያቄዎች ለእውነተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ አንባቢዎች| Bible quiz challenge

BETHEL TUBE

0:00 / 0:00

የመጽሐፍ ቅዱስ ፈተና 📖 | 20 ጥያቄዎች ለእውነተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ አንባቢዎች| Bible quiz challenge

18 просмотров · 6 ч назад
BETHEL TUBE
1,96 тыс. подписчиков
18 просмотров · 6 ч назад
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ | Amharic Bible Quiz — እውቀትህን ፈትን! 📖 📖 እንኳን ወደ Bethel tube channel በሰላም መጡ– Amharic Bible Quiz በደህና መጡ! 🙏 ይህ ቻናል የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀታችሁን ለመፈተን፣ አዳዲስ ነገሮችን ለመማር እና በእግዚአብሔር ቃል ዕውቀታችሁን ለማሳደግ የተዘጋጀ የአማርኛ Bible Quiz ቻናል ነው። 📖✨ በዚህ ቻናል ላይ፦ 🔹 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች 🔹 ቀላል እና ከባድ Bible Quiz 🔹 የብሉይ ኪዳን ጥያቄዎች 🔹 የአዲስ ኪዳን ጥያቄዎች 🔹 የነቢያት፣ የነገሥታት እና የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ጥያቄዎች 🔹 የኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወትና አስተምህሮ ጥያቄዎች 🔹 Bible Trivia & Bible Knowledge 🔹 የእውቀት ፈተናዎች እና የBible Challenge ቪዲዮዎች ያገኛሉ። 🔥 🎯 እራስዎን ይፈትኑ! ከ20 ጥያቄዎች ስንቱን በትክክል መመለስ ይችላሉ? 🤔📖 ቪዲዮዎቹን ከወደዱ 👍 Like ያድርጉ፣ Subscribe ያድርጉ እና 🔔 Notification Bell ያብሩ። እንዲሁም የፈተናዎን ውጤት በComment ያካፍሉን! 🙏 ዓላማችን: በአማርኛ አስደሳች እና አስተማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ Quiz ይዘቶችን በማቅረብ ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀታቸውን እንዲያሳድጉ መርዳት ነው። 📖 Amharic Bible Quiz | Ethiopian Bible Quiz | Bible Questions | Bible Trivia | Christian Quiz #AmharicBibleQuiz #BibleQuiz #BibleQuestions #EthiopianBibleQuiz #መጽሐፍቅዱስ #የመጽሐፍቅዱስጥያቄ #ChristianQuiz