Перейти к содержимому

የሻዕቢያ የእመቃ ስትራቴጂ ተመታ | Ethiopian | Pmabiyahemed | redsea |

EBC

0:00 / 0:00

የሻዕቢያ የእመቃ ስትራቴጂ ተመታ | Ethiopian | Pmabiyahemed | redsea |

23 937 просмотров · 9 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
23 937 просмотров · 9 ч назад
በአሁኑ ሰዓት ቀይ ባሕር የዓለም ልዕለ ኃያላን ሀገራት የጦር መርከቦች የሚተራመሱበት፣ ዓለም አቀፍ የንግድ መስመሮች በጸጥታ ስጋት ምክንያት እየተስተጓጎሉ የሚገኙበት ቀጠና ሆኗል። በዚህ እጅግ ስትራቴጂካዊ በሆነ የውሃ አካል አቅራቢያ የምትገኝ፣ ከ130 ሚሊዮን በላይ ሕዝብና ግዙፍ አቅም ያላት ኢትዮጵያ፣ ከዚህ የቀጠናው የደኅንነት ውሳኔ ሰጪነት መገለሏ ትልቅ ስትራቴጂካዊ ስብራት ነው። ኢትዮጵያ በምድር ላይ ጠንካራ መከላከያ ብትገነባም፣ ብሔራዊ ጥቅሟን በባሕር ላይ ማስጠበቅ ካልቻለች የጸጥታ ዋስትናዋ ሁልጊዜም የተሟላ አይሆንም።ኢትዮ መልሕቅ የኢትዮጵያን የባሕር በር ጥያቄና ኢትዮጵያ ታፍና ላለመሞት የምታደርገውን የህልውና ትግልን ቃኝቶታል። #pmabiyahmed #eritrea #ethiopia #redsea