Перейти к содержимому

ጭንቀት እያሰቃየህ ነው? 😔 ይህንን አዳምጥ! | የኢማን ማስታወሻ

IMAN MEDIA

0:00 / 0:00

ጭንቀት እያሰቃየህ ነው? 😔 ይህንን አዳምጥ! | የኢማን ማስታወሻ

2 365 просмотров · 1 день назад
IMAN MEDIA
215 подписчиков
2 365 просмотров · 1 день назад
ጭንቀት ይዞሃል? 😔 ይህንን አዳምጥ! በሕይወት ውስጥ ጭንቀት፣ ሀዘንና የልብ ክብደት የሚያጋጥሙን ጊዜያት አሉ። በእነዚህ ጊዜያት ወደ አላህ መመለስና ኢማናችንን ማጠናከር አስፈላጊ ነው። 🤲 በዚህ የኢስላማዊ ማስታወሻ ውስጥ ጭንቀትን ለማስታገስ ሊረዱ የሚችሉ ነገሮች ከኡዝታዝ በድሩ ሁሴን ጋር እንማራለን። ❤️ 🤲 ወደ አላህ መመለስ 🕌 ሶላትና አምልኮ 📖 ቁርአንን ማንበብ ❤️ ዚክርና ዱዓ 🌙 በአላህ መታመን ቪዲዮውን እስከመጨረሻው አዳምጥ። ለጭንቀት ውስጥ ላለ ሰውም አጋራው። #ጭንቀት #ጭንቀትንማስወገድ #ኢስላም #ኢማን #አላህ #ዱዓ #ቁርአን #የኢማንማስታወሻ #በድሩሁሴን #NURTUBE #IslamicReminder