Перейти к содержимому

ኢትዮጵያ የሱ-35 ጄቶች እና የኤስ-400 (S-400) የአየር መከላከያ ስርዓት ታጠቀች | Ethiopia Defense |

EBC

0:00 / 0:00

ኢትዮጵያ የሱ-35 ጄቶች እና የኤስ-400 (S-400) የአየር መከላከያ ስርዓት ታጠቀች | Ethiopia Defense |

60 315 просмотров · 5 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
60 315 просмотров · 5 ч назад
ኢትዮጵያ የሀገሪቱን ሰላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የምታደርገውን ሁለንተናዊ ጥረት የሚያጠናክር የመጀመሪያዎቹን አስራ ሁለት የሱ-35 (Su-35) 4ኛ++ ትውልድ የጦር ጄቶች እና የኤስ-400 (S-400) የአየር መከላከያ ሲስተም ባትሪዎችን ተረከበች። ኢትዮጵያ ከሩሲያ መንግሥት ጋር ባደረገችው ስምምነት መሠረት እነዚህን ዘመናዊ የጦር ጄቶች በመታጠቅ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ ከመሆኗ ባሻገ፣ ይህ እጅግ ዘመናዊ አቅም ጥቃትን ቀድሞ ማስቀረት የሚያስችላትን አቅም ያላብሳታል። #Su35 #S400 #EthiopianAirForce #PMAbiyAhmed #SovereigntyFirst #EthiopiaRussiaDiplomacy #MilitaryDominance #EBC #BreakingNews