Перейти к содержимому

Hirut Bekele የሂሩት በቀለ ድንቅና ተወዳጅ መዝሙሮች

AMG Design

0:00 / 0:00

Hirut Bekele የሂሩት በቀለ ድንቅና ተወዳጅ መዝሙሮች

105 082 просмотра · 3 года назад
AMG Design
12,9 тыс. подписчиков
105 082 просмотра · 3 года назад
#new_protestant_mezmur #new_worship_songs #new_songs እኚህ መዝሙሮች ዋጋ የሚጠይቅ ነው በሚል ኮሌክሽን ውስጥ ፓስተር ታምራት ኃይሌ፣ ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ፣ ዘማሪ ዳናኤል ዓምደ ሚካኤልና ዘማሪት ፀሎት ስዩም በሕብረት ካወጡት አልበም የተወሰደ ሲሆን አንተ ለኔ ተዋጊ፣ የአልበሙ መጠሪያ የሆነው ዋጋ የሚጠይቅ ነው፣ ሰራተኛው አንተና ደጅ ጠናለሁ የሚሉ ተወዳጅ ዝማሬዎችን የያዘ ነው። የጠራንን በማወቅ፥ ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ለሰጠን፤ በእግዚአብሔርና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀትና ጸጋ የተቀነበበ የባህሪ ልህቀት ማሳየት ይሆንልን ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነው። 0:00 አንተ ለኔ ተዋጊ 5:30 ዋጋ የሚጠይቅ ነው 10:20 ሰራተኛው አንተ 15:54 ደጅ ጠናለሁ ___________________________________________________________________________________ 👇 SUBSCRIBE NOW 👇 በዚህ ጊዜዎትን ለእኔ ብቻ በሚል ዓለም ውስጥ ኑሮን ለማሸነፍ ላይና ታች እያሉ መዳከር ያለና የሚኖር ቢሆንም በየዕለቱ ግን ለአፍታ ቆም ብሎ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ጊዜን ማሳለፍና እግዚአብሔርን መስማት መታደል ነው፤ ታዲያ ለዚህ እድለኝነት ይበልጥ እንዲቀርቡ የሚያደርግዎትን Amg Design ቻናልን ሰብስክራይብ ቢያደርጉ ይጠቀሙበታል። Amg Design CONNECT WITH Amg Design SOCIAL MEDIA YouTube:   / @home_of_audio_bible   Instagram:  / asmamawmamg   Facebook:  / amgdesigncreative   Telegram:https://https://t.me/AMG_Design_Asmamaw