ቁርአን በተጅዊድ ለጀማሪዎች | ክፍል 1 | ሱረቱል ፋቲሓ | በአቡ ዓቲካህ | Ikhlas Tube 2
Ikhlas tube 2
0:00 / 0:00
ቁርአን በተጅዊድ ለጀማሪዎች | ክፍል 1 | ሱረቱል ፋቲሓ | በአቡ ዓቲካህ | Ikhlas Tube 2
9 659 просмотров · 9 мес. назад
Ikhlas tube 2
81,9 тыс. подписчиков
9 659 просмотров · 9 мес. назад
ይህ ቪዲዮ ለኢትዮጵያዊ ሙስሊሞች በአማርኛ የተዘጋጀ የቁርአን ተጅዊድ ኮርስ ነው።
በዚህ ትምህርት የቁርአን ትክክለኛ ንባብ እና የተጅዊድ ህጎችን በቀላሉ ትማራላችሁ።
ይህ ኮርስ ለጀማሪዎች እና ለመካከለኛ ደረጃ ተማሪዎች በጣም ተስማሚ ነው።
👉 Ikhlas Tube 2 ቻናልን በመቀላቀል ተጨማሪ የቁርአን ትምህርቶች እና እስላማዊ ዕውቀቶችን ማግኘት ይችላሉ።
ቪዲዮውንም ለእህት ወንድሞቻችሁ በማሰራጨት የአጅሩ ተካፋይ እንድትሆኑ በአክብሮት እጋብዛለሁ!
በተጨማሪም በመድረሳችን ኦንላይን ቂርአት መከታተል ከፈለጋችሁ በዚህ ቁጥር ⏭️+251951635447 በቴሌግራም ያናግሩን።
ወንድማችሁ አቡ ዓቲካህ
ያለፉትን ክፍሎች ለማግኘት ⏭️ • ለጀማሪዎች ቁርአን በተጅዊድ
📖 “ከእናንተ በላጩ ቁርአንን ተምሮ የሚያስተምር ነው።”
የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል ⏭️ t.me/ikhlastube2
#ቃኢደቱኑራኒያህ
#IkhlasTube2
#AbuAtikah
#ቁርአን_ተጅዊድ
#AmharicQuran
This video is part of a Qur’an Tajweed course in Amharic language, specially prepared for Ethiopian Muslims.
In this lesson, you will learn the rules of Tajweed, correct Qur’an pronunciation (Makharij & Sifaat), and how to recite the Holy Qur’an properly according to authentic Islamic teachings.
This course is suitable for beginners and intermediate learners who want to improve their Qur’an recitation step by step.
📌 Subscribe to Ikhlas Tube 2 for more Qur’an lessons, Tajweed rules, and Islamic education in Amharic.
📖 “The best of you are those who learn the Qur’an and teach it.” (Bukhari)