በርካቶች የተገደሉበት እና የታገቱበት የማዕከላዊ ኢትዮጵያው ጥቃት | BBC News አማርኛ
BBC News አማርኛ
0:00 / 0:00
በርካቶች የተገደሉበት እና የታገቱበት የማዕከላዊ ኢትዮጵያው ጥቃት | BBC News አማርኛ
9 682 просмотра · 11 дней назад
BBC News አማርኛ
126 тыс. подписчиков
9 682 просмотра · 11 дней назад
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን በደረሰ ጥቃት ከአሥር በላይ ሰዎች ሲገደሉ፣ ሌሎች ደግሞ በታጣቂዎች ታግተዋል። ይህንንም ተከትሎ በርካቶች ሌላ ጥቃት በመስጋት ከቀያቸው ተፈናቅለዋል:: ጥቃቱ በማን እንደተፈጸመ ግልጽ ባይሆንም የክልሉ ባለሥልጣን "ፋኖ" በሚል የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች መሆናቸውን ሲገልጽ፣ የፋኖ ቃል አቀባይ ለቢቢሲ ምላሽ ሰጥቷል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን።
ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል
ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic
ፌስቡክ 👉🏽 / bbcnewsamharic
ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...