የሌሊት ፀሎት/YelelitTslot/#breakthroughprayer #protestantprayer #christianprayerp #fastingprayer #prayer
ሳታቋርጡ ፀልዩ Prayer
0:00 / 0:00
የሌሊት ፀሎት/YelelitTslot/#breakthroughprayer #protestantprayer #christianprayerp #fastingprayer #prayer
590 просмотров · 5 часов назад
ሳታቋርጡ ፀልዩ Prayer
4,06 тыс. подписчиков
590 просмотров · 5 часов назад
Habakkuk 2 አማ62 - ዕንባቆም
1: በመጠበቂያዬ ላይ እቆማለሁ፥ በአምባ ላይም እወጣለሁ፤ የሚናገረኝንም፥ ስለ ክርክሬም የምመልሰውን አውቅ ዘንድ እመለከታለሁ።
2: እግዚአብሔርም መለሰልኝ እንዲህም አለ፡— “አንባቢው ይፈጥን ዘንድ ራእዩን ጻፍ፥ በጽላትም ላይ ግለጠው።
3: ራእዩ ገና እስከ ተወሰነው ጊዜ ነው፥ ወደ ፍጻሜውም ይቸኵላል፥ እርሱም አይዋሽም፤ ቢዘገይም በእርግጥ ይመጣልና ታገሠው፤ እርሱ አይዘገይም።
4: እነሆ፥ ነፍሱ ኰርታለች፥ በውስጡም ቅን አይደለችም፤ ጻድቅ ግን በእምነቱ በሕይወት ይኖራል።
የሌሊት ፀሎት/YelelitTslot/#breakthroughprayer #protestantprayer #christianprayerp #fastingprayer #prayer