ካሎሪ ስቀንስ ለምን ክብደቴ አልቀነሰም? እውነተኛው ምክንያት! - Why Calorie Deficit Doesn't Work For Most People
DR MARKOS | TENA HOLISTIC
0:00 / 0:00
ካሎሪ ስቀንስ ለምን ክብደቴ አልቀነሰም? እውነተኛው ምክንያት! - Why Calorie Deficit Doesn't Work For Most People
3 256 просмотров · 3 дня назад
DR MARKOS | TENA HOLISTIC
9,04 тыс. подписчиков
3 256 просмотров · 3 дня назад
ካሎሪ በመቀነስ ክብደት ለመቀነስ ሞክረው መሃል ላይ ክብደትዎ ሳይቀንስ ቆሞ ያውቃል? ካሎሪ ኢን / ካሎሪ አውት (CICO) ሞዴል ለምን ለአብዛኛው ሰው እንደማይሰራና ክብደት መቀነስ ለምን ፕላቶ (Plateau) ውስጥ እንደሚገባ በሳይንሳዊ እይታ የቀረበ ማብራሪያ።
00:08 – ካሎሪ ዴፊሲት ምንድነው?
00:50 – የፊዚክስ Conservation of Energy መርህ
01:33 – ለምን ይህ ደንብ በሂውማን ባዮሎጂ ላይ ሙሉ አይሰራም
02:23 – ሆርሞኖች ያላቸው ሚና (ኦርኬስትራ ስራ)
02:45 – የካሎሪ ዴፊሲት ደጋፊዎች ስሌት (500 ካሎሪ/ቀን)
04:19 – ስሌቱ ለምን ተጋነነ (5 ዓመት ልትጠፋ ነው ምሳሌ)
05:45 – ሲኮ ሞዴል ምግብ ጥራትን (Food Quality) ግምት አያስገባም
06:39 – ፕሮቲን vs ካርቦሃይድሬት በ Muscle Loss ላይ ያለው ተጽዕኖ
07:11 – የዊሽኖ ስኪ (CICO) ሞዴል ታሪክ
07:37 – ዳይናሚክ ሞዴል (Hall Model) መግቢያ
08:59 – ለማን ይሰራል? — አትሌቶች እና ቦዲቢልደሮች
10:08 – ሆርሞናዊ ተጽዕኖ ለአትሌቶችም ቢሆን አለ
11:04 – ለተቀማጭ/ሴደንተሪ ማህበረሰብ ለምን አይሰራም
11:40 – ስሌቱ ለምን የተጋነነ ውጤት ያሳያል
13:01 – ዌት ሎስ ፕላቶ ለምን ይመጣል
13:28 – ሰውነት እንደ ሰርቫይቫል ስጋት ይቆጥረዋል
14:43 – ፍራስትሬሽንና አደጋው
15:16 – ላይፍስታይል ፋክተሮች ስኬትን የሚወስኑበት መጠን (30-60%)
16:02 – ዳይናሚክ ሞዴል ችግሮቹን እንዴት እንደሚፈታ
17:00 – "ካሎሪ ፊክስ" ተብሎ ተራ ተደርጎ መወሰዱ ችግር
17:38 – ካርቦሃይድሬት → ኢንሱሊን → ራብ Cycle
18:04 – ፕሮቲንና ፋይበር ሌፕቲንን የሚያነቃቁበት ምክንያት
19:39 – ካሎሪ ዴፊሲት ለማን ነው የሚሰራው? (ማጠቃለያ)
20:23 – ሜታቦሊክ ፍሌክሲቢሊቲ ምንድነው
21:05 – ግሉኮስ vs ፋት ማቃጠል
22:03 – ለሜታቦሊክ ጤና ካሎሪ መቁጠር ብቻ በቂ ያልሆነበት ምክንያት
24:24 – መደምደሚያና ቀጣይ ክፍል ጥቆማ
#ካሎሪዴፊሲት #ክብደትመቀነስ #ጤናህሊስቲክ #ዶክተርማርቆስ #WeightLoss #CalorieDeficit #CICO #HealthTips #Nutrition #Metabolism #WeightLossJourney #ኢትዮጵያ #EthiopianHealth #FatLoss #HormonesAndWeight #InsulinResistance #HealthyLifestyle #WeightLossPlateau #ስለጤናችን #ካርቦሃይድሬት