በዓለም መነጋገሪያ ሆንን❤️ከምድር የተሰወረው ማዕድን ኢትዮጵያ ተገኘ🔴የምስጢር ቡድኑ 1kg በቢሊዮን ብር እየገዛ ነው⭕️ጉዳዩ መንፈሳዊ ነው🇪🇹Abiy Yilma
Abiy Yilma የዘመን ፍጻሜ ደወል
0:00 / 0:00
በዓለም መነጋገሪያ ሆንን❤️ከምድር የተሰወረው ማዕድን ኢትዮጵያ ተገኘ🔴የምስጢር ቡድኑ 1kg በቢሊዮን ብር እየገዛ ነው⭕️ጉዳዩ መንፈሳዊ ነው🇪🇹Abiy Yilma
22 158 просмотров · 21 час назад
Abiy Yilma የዘመን ፍጻሜ ደወል
335 тыс. подписчиков
22 158 просмотров · 21 час назад
Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በመ/ርና ጋዜጠኛ ዐቢይ ይልማ የሚመራ በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ብሎም መንፈ ሳይንሳዊ ይዘት ላይ የሚያተኩር ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 – 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡ ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛ/ ፀረ 666 ቁ2 ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
በዚህ YouTube ቻናልም ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ ተከታዮችን ይዞ እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media