Перейти к содержимому

የደም ዓይናት A አስገራሚ ምስጢሮች/blood group A truth facts

Healthverse

0:00 / 0:00

የደም ዓይናት A አስገራሚ ምስጢሮች/blood group A truth facts

1 244 просмотра · 5 дн. назад
Healthverse
473 подписчика
1 244 просмотра · 5 дн. назад
የA ደም ዓይነት ባለቤቶች! የሚያስደንቁ ጥቅሞችና ጉዳቶች | A+ & A− Blood Group የA Positive (A+) ወይም A Negative (A−) ደም ዓይነት ባለቤት ነዎት? ይህ የደም ዓይነት በጤናችን ላይ ምን ተጽዕኖ አለው? ምን ጥቅሞችና ጉዳቶችስ አሉት? በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ስለ A Positive እና A Negative blood group በሳይንሳዊ መረጃ ላይ ተመስርተን በስፋት እንወያያለን። 🔬 በዚህ ቪዲዮ የሚያገኙት፦ ✅ የA Positive እና A Negative ደም ዓይነት ልዩነት ✅ ከA ደም ዓይነት ጋር የተያያዙ የጤና ጥቅሞችና አደጋዎች ✅ Blood Clotting እና Factor VIII ምንነት ✅ Von Willebrand Factor (vWF) ከA ደም ዓይነት ጋር ያለው ግንኙነት ✅ የደም መስጠትና መቀበል (Blood Transfusion Compatibility) ✅ ስለ A+ እና A− ደም ዓይነት ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች ⚠️ ማሳሰቢያ፦ የደም ዓይነት ብቻውን የሰውን ስብዕና፣ ባህሪ ወይም የጤና ሁኔታ አይወስንም። 📌 ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይመልከቱ። ለቤተሰብዎና ለጓደኞችዎም ያጋሩ። 🔔 Subscribe to Healthverse for more evidence-based health education in Amharic! Blood Group A, Blood Type A, A Positive Blood Group, A Negative Blood Group, A+ Blood Type, A- Blood Type, Blood Group A Benefits, Blood Group A Risks, Blood Group A Facts, Blood Clotting, Factor VIII, Von Willebrand Factor, ABO Blood Group System, Rh Factor, Blood Transfusion Compatibility, Blood Group and Health, Health Education Amharic, Medical Education, Ethiopian Health, Healthverse, የA ደም ዓይነት, የA ፖዘቲቭ ደም, የA ኔጌቲቭ ደም, የደም ዓይነት ጥቅምና ጉዳት, የደም መረጋጋት, የጤና ትምህርት #BloodGroupA #BloodTypeA #Apositive #Anegative #Aplus #Aminus #BloodGroup #BloodHealth #BloodClotting #FactorVIII #VonWillebrandFactor #ABOBloodGroup #RhFactor #BloodTransfusion #HealthEducation #MedicalEducation #AmharicHealth #EthiopianHealth #Healthverse #የደምዓይነት #የጤናትምህርት #አማርኛ