Перейти к содержимому

ከሰውነት ማሳከክ ጀርባ ያለው ያልተነገረው ሚስጥራዊ እውነት፡ መዳፍህ፣ ግምባርህና እግርህ ምን እያሉህ ነው?" አስገራሚ መንፈሳዊ እና እውነተኛው ትርጉማቸው

የእውነት ዘመን መንፈ-ሳይንስ

0:00 / 0:00

ከሰውነት ማሳከክ ጀርባ ያለው ያልተነገረው ሚስጥራዊ እውነት፡ መዳፍህ፣ ግምባርህና እግርህ ምን እያሉህ ነው?" አስገራሚ መንፈሳዊ እና እውነተኛው ትርጉማቸው

107 868 просмотров · 7 мес. назад
የእውነት ዘመን መንፈ-ሳይንስ
96 тыс. подписчиков
107 868 просмотров · 7 мес. назад
እንኳን ወደ ቻናሌ የእውነት ዘመን መንፈ-ሳይንስ መጣችሁ በዚህ ቻናል ድብቅ እውነቶች፤ ሚስጥራዊ ትምህርቶች፤ ድብቅ ሤራዎች ፤ እውነተኛ መረጃዎች ፤ ጠቅላላ እውቀት …የሚቀርቡበት ነው ሰብስክራይብ፣ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ በፋይናንስና በማቴሪያል ልትደግፉኝ የምትፈልጉ ( የጠየቃችሁኝ ስላላችሁ ነው) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር፡- ድርጅቶን በዚህ ቻናል ለማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ አድራሻ ሊያገኙኝ ይችላሉ y43845181@gmail.com share by spreading this message! like and subscribe ,Turn on notifications to stay updated! 🔔 ግንባራችሁ ወይም የውስጥ እግራችሁ ላይ የሚያሳክክ ስሜት ገጥሟችሁ ያውቃል? ዘመናዊው ዓለም ይሄን በነርቭ ምክንያት የሚመጣ ስሜት እንደሆነ ይነገረናል። ነገር ግን ጥንታው የሚስጢር ትምህርቶች እንደሚያተምሩት የሰው ልጅ አካል 'ባዮሎጂካዊ አንቴና' በመሆኑ እነዚህ ቦታዎች ላይ ሲያሳክካችሁ ብዙውን ጊዜ ከመንፈሳዊው ዓለም የሚመጣ መልእክት ወይም በህይወታችን ሊመጣ ያለውን ቀድሞ የሚነግረን ምልክት ነው ይላሉ። ፈጣሪ ወይም መላእክት በአካል ተገልጠው አንተን "አትሂድ" "ሂድ" ወይም ተጠንቀቅ፣ ከማለት ይልቅ፣ በሰውነትህ የነርቭ ሥርዓት በኩል እንደዚህ አይነት ምልክቶችን ይልካሉ። ያለ ምንም የጤና ምክንያት በእነዚህ ቦታዎች ላይ የሚፈጠር ተደጋጋሚ ማሳከክ ከረቂቁ አለም መልእክት እየደረሰህ መሆኑን ያሳያል። በዛሬው ቪዲዮ ስለ ሰውነት ማሳከክ ያልተነገረውን እውነት ግምባራችን፣ መዳፋችን፣ እግሮቻችን ሲያሳክከን ምን መልእክት እንደሚያስተላልፍልን። ከነዚህ ቦታዎች ማሳከክ በስተጀርባ ያለው ያልተነገረው እውነት ምን እንደሆነ፣ ችላ ማለት የሌለብን ምክንያት፣ አስገራሚ መንፈሳዊ እና እውነተኛው ትርጉማቸው