Перейти к содержимому

ለቆንጆዎች ቺት ማድረግ መፍትሄ ነው?! 😡| የሳያት ደምሴ እና የማራኪ English ጉድ!

Tsinat tube

0:00 / 0:00

ለቆንጆዎች ቺት ማድረግ መፍትሄ ነው?! 😡| የሳያት ደምሴ እና የማራኪ English ጉድ!

176 просмотров · 2 недели назад
Tsinat tube
249 подписчиков
176 просмотров · 2 недели назад
እንኳን ወደ ጽናት Tube በሰላም መጣችሁ! በዛሬው ቪዲዮችን በማህበራዊ ሚዲያ እና በሬዲዮ ጣቢያዎች እጅግ አነጋጋሪ እና አዝናኝ የሆኑ ትሬንዲንግ ጉዳዮች ላይ በጋራ እንወያያለን። 📌 በቪዲዮው የተካተቱ ዋና ዋና ርዕሶች፦ • "ቆንጆ ስለሆንኩ ነው ቺት የማደርገው!" — ለቆንጆዎች ቺት ማድረግ መፍትሄ ነው? ሬዲዮ ላይ የተደወለው የቺተሩ አነጋጋሪ ስልክ እና የሬዲዮ አቅራቢዋ ምላሽ! • የሳያት ደምሴ እና የማራኪ English ጉድ! አዲስ የፍቅር ወሬ በማህበራዊ ሚዲያ? • የደጉ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ህልፈት እና እህቱ ለመንግስት አስተላለፈችው ስሜት ቀስቃሽ መልእክት። • ሌሎች አዝናኝ የቲክቶክ እና የማህበራዊ ሚዲያ Reaction ቪዲዮዎች! 💡 የእናንተስ አስተያየት ምንድን ነው? ውበት ወይም ጥሩ ትክለ-ሰውነት መኖር ለቺቲንግ (ለማታለል) ምክንያት ሊሆን ይችላል? የሳያትና የማራኪ Englishስ ጉዳይ ምን ይመስላችኋል? ሃሳባችሁን በኮመንት አጋሩኝ! ቪዲዮውን ከወደዳችሁት LIKE፣ SHARE እና ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE በማድረግ የደወል ምልክቷን በመጫን የቤተሰባችን አባል ሁኑ! 🙏 #EthiopianReaction #SayatDemissie #MarakiEnglish #TsenatTube #EthiopianTikTok #Cheating #NazranetWorkneh #EthiopianTrending