40 ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጥቅሶች/40 best quotes of cristiano ronaldo
በጥቅስ ወደፊት
0:00 / 0:00
40 ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጥቅሶች/40 best quotes of cristiano ronaldo
83 просмотра · 1 месяц назад
በጥቅስ ወደፊት
377 подписчиков
83 просмотра · 1 месяц назад
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዶስ ሳንቶስ አቬይሮ ጎይ ኮም ፖርቹጋላዊው ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን በተለያዩ የአውሮፓ ክለቦች የፊት መስመር አጥቂ ሆኖ የሚጫወት እና የፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድንን ካፒቴን ነው። የተወለደበት የካቲት 5 ቀን 1985 በአገረ ፖርቱጋል ፉንቻል ከተማ ነው።
ፉንቻል በፖርቹጋል የማዴራ (Madeira) ደሴት ዋና ከተማ ናት።
ፖርቹጋል በደቡብ ምዕራብ አውሮፓ ትገኛለች።
በምሥራቅና በሰሜን በስፔን ትዋሰናለች፣ በምዕራብና በደቡብ ደግሞ በአትላንቲክ ውቅያኖስ ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ ደሞ ሊዝበን (Lisbon) ናት።
ቪድዮው ከወደዳቹ ት ላይክ ፣ ሼር ፣ ሳብስክራይብ ማድረግ አይርሱ።
ማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለዎት ከታች ባሉት ሊንኮች ሊያገኙን ይችላሉ።
https://t.me/Tbcrdsrga...
/ tilahun.birhanu.216463
አመሰግናለሁ !