Перейти к содержимому

🔴 * አዲስ ዝማሬ * - የአብይ ፆም መዝሙር - በገና | "ይበላሃላ" - አለሙ አጋ - ኦርቶዶክሳዊ ኑሮ

ኦርቶዶክሳዊ ኑሮ

0:00 / 0:00

🔴 * አዲስ ዝማሬ * - የአብይ ፆም መዝሙር - በገና | "ይበላሃላ" - አለሙ አጋ - ኦርቶዶክሳዊ ኑሮ

125 186 просмотров · 4 года назад
ኦርቶዶክሳዊ ኑሮ
4,48 тыс. подписчиков
125 186 просмотров · 4 года назад
ይበላሃላ/4/ አንተንም አፈር ይበላሃላ እንደሞኝ ሰው እንደተላላ አሊ ሲሞት ያለብኝ አሳር በአንድ እጄ ዶማ በአንድ እጄ ምሳር አሊ ሲሞት መብሌ ጉበት ከአሊ በፊት እኔ ልሙት አሊ ሲሞት መጠጤ አተላ አንተንም አፈር ይበላሃላ እኔንም ጎንደር ይሸጡኛላ በላው አፈር በላው አፈር ያንን አንገት ያንን እግር አንቺንም አፈር ይበላሻላ እንደሞኝ ሰው እንደተላላ በላው አፈር በላው አፈር ያስተማረህን ያንን ምሁር በላው መረሬ በላው መረሬ ያንን የዋህ ሰው ያንን ገበሬ አንተንም አፈር ይበላሃላ እንደሞኝ ሰው እንደተላላ በላው አፈር በላው አፈር ያንን ታሪክ ያንን ዘመን ያንን ባህል ያንን ፍቅር ያንን አንድነት ያንን ህብረት በላው አፈር በላው አፈር አንተንም አፈር ይበላሃላ እንደሞኝ ሰው እንደተላላ