Перейти к содержимому

"የዶሮ እርባታ በኢትዮጵያ፦ ሀብት ወይስ ኪሳራ? | Poultry Farming in Ethiopia: Wealth or Loss?

ግሎባል ፋርም ሜድያ | | GLOBAL FARM MEDIA

0:00 / 0:00

"የዶሮ እርባታ በኢትዮጵያ፦ ሀብት ወይስ ኪሳራ? | Poultry Farming in Ethiopia: Wealth or Loss?

569 просмотров · 6 дней назад
ግሎባል ፋርም ሜድያ | | GLOBAL FARM MEDIA
329 подписчиков
569 просмотров · 6 дней назад
ሰላም ውድ Global farm media ቻናል የዛሬ ቪድዮ የዶሮ እርባታ በኢትዮጵያ ሀብት የሚያመጣ እድል ነው? ወይስ ኪሳራ ያለው ንግድ? 🐔💰 ዶሮ እርባታ ለመጀመር አስበዋል? ወይስ ቀድሞ ጀምራችሁ ውጤት እየጠበቃችሁ ነው? በዚህ ቪዲዮ የዶሮ እርባታን በኢትዮጵያ ከንግድ አንፃር እንመለከታለን። የመጀመሪያ ወጪ፣ መኖ፣ የዶሮ ጤና፣ የእንቁላልና የስጋ ገበያ፣ ትርፍና ኪሳራ ሊያመጡ የሚችሉ ምክንያቶችን እንወያያለን። ዋናው ጥያቄ፦ የዶሮ እርባታ በእውነት ሀብት የሚያመጣ እድል ነው? መልሱን እስከመጨረሻው ይመልከቱ። 🌍 GLOBAL FARM MEDIA ግብርና ለለውጥ | Agriculture for Change ለተጨማሪ የዶሮ፣ የፍየል፣ የበግ እና ሌሎች የእርባታ ትምህርታዊ ቪዲዮዎች Subscribe ያድርጉ። #የዶሮእርባታ #ዶሮእርባታ #ኢትዮጵያ #PoultryFarming #Ethiopia #chickenfarming #GlobalFarmMedia#PoultryFarming #ChickenFarming #PoultryBusiness #ChickenBusiness #Ethiopia #EthiopianAgriculture #PoultryFarm #GlobalFarmMedia