የህይወትህ ምዕራፍ በከፍተኛ ሁኔታ ከመቀየሩ በፊት, ሀብት ከመምጣቱ በፊትእነዚህን 10 ምልክቶች ታያለህ! ሎተሪ የደረሳቸው ሰዎች እንዳዩአቸው መስክረዋል!
የእውነት ዘመን መንፈ-ሳይንስ
0:00 / 0:00
የህይወትህ ምዕራፍ በከፍተኛ ሁኔታ ከመቀየሩ በፊት, ሀብት ከመምጣቱ በፊትእነዚህን 10 ምልክቶች ታያለህ! ሎተሪ የደረሳቸው ሰዎች እንዳዩአቸው መስክረዋል!
84 231 просмотр · 3 мес. назад
የእውነት ዘመን መንፈ-ሳይንስ
96,3 тыс. подписчиков
84 231 просмотр · 3 мес. назад
እንኳን ወደ ቻናሌ የእውነት ዘመን መንፈ-ሳይንስ መጣችሁ በዚህ ቻናል ድብቅ እውነቶች፤ ሚስጥራዊ ትምህርቶች፤ ድብቅ ሤራዎች ፤ እውነተኛ መረጃዎች ፤ ጠቅላላ እውቀት …የሚቀርቡበት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
ድርጅቶን በዚህ ቻናል ለማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ አድራሻ ሊያገኙኝ ይችላሉ y43845181@gmail.com
share by spreading this message! like and subscribe ,Turn on notifications to stay updated! 🔔
የለውጥ ግዜ ወደ ህይወታችን ከመምጣቱ በፊት፣ በአካባቢያችን፣ በዙሪያችን እና በመንፈሳዊ የሃይል መስካችን ላይ ግልጽ የሆኑ የቅድመ-ምልክት አስደናቂ ክስተቶችና ምልክቶች መታየት ይጀምራሉ። እነዚህ ምልክቶች ከታዩ ለዚያ ሰው በእርግጠኝነት ወደፊት ትልቅ እድልና አዲስ የስኬት ጎዳና ይከፈትለታል። ምልክቶቹ በአንድ ወቅት ላይ በህይወታችን ተደራርበው ይከሰታሉ። እነዚህ ምልክቶች አጋጣሚ አይደሉም፣ ከመንፈሳዊ እና ከኢነርጂ እይታ አንጻር ስንመለከተው፣ ፈጣሪ ትልቅ እድል እና የሃብት ፍሰት ሊመጣ መቃረቡን የሚነግርበት መንገድ ነው። ለሁሉም ግዜ አለው እንዳለው ጠቢቡ ሰለሞን የጊዜ ዑደት ሲቀየር ሀብታሙን ደሀ ደሀውን ሀብታም፣አንዱን ከፍ አንዱን ዝቅ ያደርገዋል፡፡ ያንተም ግዜ ሲደርስ እነዚህን ምልክቶች ታያለህ፡፡ የሎተሪ ዕድል የደረሳቸው ሰዎች አስቀድመው እንዚህን ምልክቶች በህይወታቸው እንዳዩ ይናገራሉ፣ እነዚህን ምልክቶች በህይወትህ ማስተዋል ስትጀምር፣ በምስጋና ተቀበላቸው።