ሉሲዎቹ ሲሸልስን 26 ለ 0 አሸነፉ! የኢትዮጵያ እግር ኳስ በሴቶችና በወንዶች ያለው መሠረታዊ ልዩነት ምንድነው? | Gebeya Sport
Gebeya Sport | ገበያ ስፖርት
0:00 / 0:00
ሉሲዎቹ ሲሸልስን 26 ለ 0 አሸነፉ! የኢትዮጵያ እግር ኳስ በሴቶችና በወንዶች ያለው መሠረታዊ ልዩነት ምንድነው? | Gebeya Sport
2 084 просмотра · 1 дн. назад
Gebeya Sport | ገበያ ስፖርት
191 тыс. подписчиков
2 084 просмотра · 1 дн. назад
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ትላንት ከሲሼልስ ጋር ያደረገውን ሁለተኛ የወዳጅነት ጨዋታ 10 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል።
ብሔራዊ ቡድኑ ከሲሼልስ ያደረጋቸውን ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎች በድምሩ 26ለ0 በማሸነፍ አስገራሚ ሪከርድ አስመዝግቧል።
ሉሲዎቹ በቀጣይ የ 2028 ኦሊምፒክ ሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ጨዋታቸውን ከሩዋንዳ ጋር የሚያደርግ ሲሆን ጠንካራ መልዕክትም አስተላልፏል።
በዛሬው ዝግጅታችንም ይህንን አስደሳች ድል እና ውጤት መነሻ በማድረግ ከዋልያዎች ውድቀት ጋር እያነፃፀርን እንቃኛለን።
የሉሲዎቹ የማይታመን ድል የኢትዮጵያ ወንዶችና ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሰማይና የምድር ያህል ልዩነት ምን ያስተምረናል?
ሉሲዎቹስ ዋልያዎቹን ምን አይነት የታክቲክና የፍላጎት ትምህርት ሰጧቸው?
ዛሬ በዋልያዎቹ የጠፋውን እና በሉሲዎቹ የተገኘውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ መልክ ምን ይመሥላል? የሴቶች ስኬት ለምን በወንዶች አልታየም የሚሉ ጥያቄዎችን ጨምሮ በርካታ ጉዳዮችን እየቃኘን እናቀርብላችኋለን።
The "Lucys" achieved a 26–0 victory over Seychelles. What is the fundamental difference between Ethiopian women's and men's football?
In this program, we analyze this significant victory and its outcomes, drawing a comparison with the challenges faced by the "Walias" (the men's national team). What lessons can be derived from the substantial disparity between the remarkable achievement of the "Lucy's" (the women's national team) and the performance of the men's national team? What insights regarding tactics and determination did the "Lucy's" provide to the "Walias"? We will examine various matters, including the current state of Ethiopian football—contrasting the losses experienced by the men's team with the accomplishments of the women's team—and address why the success observed in the women's team has not been replicated by the men's.
#ሉሲዎቹ #በኳስናበጎል #አነጋጋሪ #የኢትዮጵያሴቶችብሔራዊቡድን #ኢትዮጵያእግርኳስ #ዋልያዎቹ #የኢትዮጵያብሔራዊቡድን #ገበያስፖርት #የስፖርትትንታኔ #የዛሬስፖርት #EthiopianSport #GebeyaSport
#LucyEthiopia #Walias#SportNewsEthiopia #EthiopianFootball #Olympic2028 #AfricaFootball