እንግሊዘኛን በቀላሉ ማንበብ | ፊደላትን በማቀናጀት (G, H, J, K, L, M, N, P) | ክፍል 4
ፊደል አካዳሚ /Fidel acadamy
0:00 / 0:00
እንግሊዘኛን በቀላሉ ማንበብ | ፊደላትን በማቀናጀት (G, H, J, K, L, M, N, P) | ክፍል 4
78 просмотров · 4 месяца назад
ፊደል አካዳሚ /Fidel acadamy
1,28 тыс. подписчиков
78 просмотров · 4 месяца назад
እንኳን ወደ ፊደል አካዳሚ በሰላም መጣችሁ! ተከታታይ የትምህርት ክፍሎቻችንን በመቀጠል፣ በዚህ ክፍል 4 ቪዲዮ ውስጥ ተጨማሪ የእንግሊዘኛ ተነባቢ ፊደላትን (G, H, J, K, L, M, N, P) ከአናባቢዎች (Vowels) ጋር በማቀናጀት (ለምሳሌ፦ Ga, Ge, Gi, Go, Gu...) ቃላትን እንዴት በትክክል ማንበብ እንደምንችል በምሳሌ እናያለን።
በውጭ ሀገር በስደት ላይ ሆናችሁ ስራ እየሰራችሁ ራሳችሁን በዕውቀት ለማሳደግ የምትጥሩ እህትና ወንድሞቼ፣ እንደ Game, Hate, Jail, Keep, Late, Name, Page ያሉ የዕለት ተዕለት ቃላትን አጠቃቀም እና አነባበብ በዚህ ትምህርት በቀላሉ ትረዳላችሁ።
📌 በዚህ ቪዲዮ የምንማረው፦
ፊደላትን ከአናባቢዎች ጋር በማቀናጀት ድምፃቸውን ማውጣት
የቃላት አነባበብ ልምምድ (Reading Practice)
በተግባር የሚውሉ የእንግሊዘኛ ቃላት ትርጉም
ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like እና ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ። ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።