Dehna Negn ደህና ነኝ: #EthiopianMusic በቴዎድሮስ ጸጋዬ #TewodrosTsegaye
ReyotKin ርዕዮት ኪን
0:00 / 0:00
Dehna Negn ደህና ነኝ: #EthiopianMusic በቴዎድሮስ ጸጋዬ #TewodrosTsegaye
72 096 просмотров · 3 недели назад
ReyotKin ርዕዮት ኪን
31,5 тыс. подписчиков
72 096 просмотров · 3 недели назад
#EthiopianMusic #ቴዎድሮስጸጋዬ #tewodrostsegaye
Dehna Negn ደህና ነኝ: #EthiopianMusic በቴዎድሮስ ጸጋዬ #tewodrostsegaye
ርዕዮት ኪን
እንኳን ደህና መጡ፡፡
በዚህ Channel በርዕዮት የተሰናዱ ጣእም ያላቸው የኪነጥበብ ጥንቅሮች እና ውጤቶች ይቀርቡበታል፡፡ ስናዊ እና ኪናዊ ትንተናዎች እና ጨዋታዎች፣ ወጎች እና ተረኮች ይተላለፉበታል፡፡ ልብን የሚያሳርፉ፣ መንፈስን የሚያድሱ፣ የንባብ ፍላጎትን የሚለኩሱ ተረኮች፣ ሀተታዎች፣ ትንተናዎች፣ ውይይቶች እና ዘገባዎች እዚህ አሉ፡፡ ይህ የስንኞች እና መስመሮች፣ የተረኮች እና ተረቶች፣ የሆሄያት እና ዜማዎች፣ የውበት እና የጥበብ ሰፈር ነው፡፡
እኛው ዘንድ ይቆዩ እና አትርፈው ይዝናኑ፡፡
#ReyotKin #ReyotMedia #ReyotArts #EthiopianNarrations #EthiopianMusic #EthiopianPoetry #EthiopianLiterature