Перейти к содержимому

የሕገ-መንግስት እና የሰብአዊ መብት ፈተና! | HABEGAR QUIZ

Habegar Quiz

0:00 / 0:00

የሕገ-መንግስት እና የሰብአዊ መብት ፈተና! | HABEGAR QUIZ

419 просмотров · 12 дней назад
Habegar Quiz
785 подписчиков
419 просмотров · 12 дней назад
In this section of Habegar Quiz, questions covering topics such as Ethiopian Constitution, the federal system, human rights, historical Ethiopian figures, and world geography are presented. 🤔 ምን ያህል ታውቃላችሁ? የአእምሮ ብቃትዎን ወደ ገንዘብ ይለውጡ! https://dhlo-legal.com/login-page/ ምዕራፍ ሁለት፡ ክፍል 13 ⏱️ 0:00 የሀበጋር የተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር 2:39 የዙር አንድ የውድድር ደንቦች እና ጥያቄዎች 17:26 የዙር ሁለት የውድድር ሂደት እና ደንቦች 27:16 የዙር ሶስት የውድድር ምድቦች እና ደንቦች 41:17 የአራተኛው ዙር የውድድር ሂደት እና ደንቦች 51:13 የአምስተኛው ዙር የውድድር ሂደት እና ደንቦች 56:50 የአምስተኛው ዙር ውጤት እና አጠቃላይ ውጤት 58:42 የፕሮግራሙ ማጠቃለያ እና መልእክት ከጥያቄዎቹ ስንቱን በትክክል መለሱ? ውጤትዎን በኮሜንት ያሳውቁን!    • አጫጭር ጥያቄዎች   🎬 ከአብርሆት ቤተመፃሕፍት ጋር በመተባበር የሚቀርበው ይህ ሀበጋር የተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚገኙ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በስነ-ዜጋ፤ በሰብአዊ መብቶች፤ በሕገ-መንግስት፤ ምርጫ እና መልካም አስተዳደር ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግ ታቅዶ የተዘጋጀ የእውቀት መድረክ ነው፡፡ እንጠይቅ! እንመልስ! እንወቅ! ተወዳዳሪዎቹን ይተዋወቁ!    • የቆጨኝ!   ምዕራፍ አንድ    • ሀበጋር ክዊዝ ፡ ምእራፍ አንድ   ምዕራፍ ሁለት    • ሀበጋር ክዊዝ ፡ ምእራፍ ሁለት   📱 FOLLOW US: Telegram https://t.me/HabegarQuiz   / habegarquiz     / habegarquiz     / habegarquiz     / ethiomind   Twitter https://www.x.com/HabegarQuiz #HabegarQuiz #EthiopianConstitution #amharicquiz #GeneralKnowledgeQuiz #ETV #quizgames #Humanrights #Elections #democracy #Ethiopianhistory #EthiopianConstitution #Literature #Culture #WorldGeography #Famouspeople #quizgame #quizquestions #generalquiz #Encyclopedia #etventertainment #Ethioquiz #questionandanswer #LearnAmharic #lawandcivics