Перейти к содержимому

ቸልተኝነት ዲ/ን አሸናፊ መኮንን Cheltegnet Deacon Ashenafi Mekonnen

ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel

0:00 / 0:00

ቸልተኝነት ዲ/ን አሸናፊ መኮንን Cheltegnet Deacon Ashenafi Mekonnen

5 371 просмотр · 5 л. назад
ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
46,3 тыс. подписчиков
5 371 просмотр · 5 л. назад
#ashenafi # ጌታያስብልኛል #finotewongel ኦሪ ዘሌ 10:1-6 የአሮንም ልጆች ናዳብና አብዩድ በየራሳቸው ጥናውን ወስደው እሳት አደረጉበት፥ በላዩም ዕጣን አኖሩበት፥ በእግዚአብሔርም ፊት እርሱ ያላዘዛቸውን ሌላ እሳት አቀረቡ። እሳትም ከእግዚአብሔር ፊት ወጥቶ በላቸው፥ በእግዚአብሔርም ፊት ሞቱ። ሙሴም አሮንን፦ እግዚአብሔር፦ ወደ እኔ በሚቀርቡ እቀድሳለሁ፥ በሕዝቡም ሁሉ ፊት እከብራለሁ ብሎ የተናገረው ይህ ነው አለው፤ አሮንም ዝም አለ፡፡ ሙሴም የአሮንን አጎት የዑዝኤልን ልጆች ሚሳኤልንና ኤልጻፋንን ጠርቶ፦ ቅረቡ፥ ወንድሞቻችሁንም ከመቅደሱ ፊት አንሥታችሁ ከሰፈር ወደ ውጭ ውሰዱአቸው አላቸው። እነርሱም ቀርበው አነሡአቸው፥ ሙሴም እንዳለ በቀሚሳቸው ከሰፈር ወደ ውጭ ወሰዱአቸው። ሙሴም አሮንን፥ ልጆቹንም አልዓዛርንና ኢታምርን፦ እንዳትሞቱ በማኅበሩም ሁሉ ላይ ቁጣ እንዳይወርድ ራሳችሁን አትንጩ፥ ልብሳችሁንም አትቅደዱ፤ እግዚአብሔር ስላቃጠለው ማቃጠል ግን ወንድሞቻችሁ የእስራኤል ቤት ሁሉ ያልቅሱ። መጻሕፍትና ሲዲ ለማዘዝ፡ http://finotewongel.org/buy ፍኖተ ወንጌልን ለመርዳት፡ http://finotewongel.org/take-action ዲ/ን አሸናፊ መኮንን - ነጠላ ትምህርቶች    • ስሜን መልስ - የጽድቅ ወለላ ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ Simen M...   አዳዲስ ቪዲዮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ የምትለዋን ይጫኑ https://www.youtube.com/user/StGebrie...