Перейти к содержимому

Yohannes Girma - Yezemenih Bizat // የዘመንህ ብዛት - (Excerpt from Minister's Program-Live)

Apostle Yohannes Girma - Johnny

0:00 / 0:00

Yohannes Girma - Yezemenih Bizat // የዘመንህ ብዛት - (Excerpt from Minister's Program-Live)

1 062 028 просмотров · 8 л. назад
Apostle Yohannes Girma - Johnny
201 тыс. подписчиков
1 062 028 просмотров · 8 л. назад
Song Written By Apostle Yohannes Girma Lyrics ዘመናት ሳይፈጠሩ አንተ አለህ አንድም የሚታይ በስፍራው ሳይኖር ኖረህ ታውቃለህ ሁሉ ካንተ ደግሞም ባንተ ላንተ ሆኗልና ተመልሶ እንዲህ ይልሃል ምስጋና አቤት የዘመንህ ብዛት አቤት የክብርህ ብዛት አቤት የውበትህ ብዛት አቤት (3) በእድሜ ዘመናችን ሁሉ እናመልክሃለን ከዚህስ ሌላ ምን አማራጭ አለን ክብርህ በዝቶ አንበርክኮናል ወድቀን ሰግደን ልናመልክህ በፊትህ ሆነናል የውበት እና የመስህብ ምንጭ የልቀት ፍጻሜ ፍጽምናህ ጥግ መለኪያ የለህ አንተ በምን ቋንቋ በየቱ አንደበት ገልጠንህ እናውራ ተደነቅንብህ/ተደመምንብህ ቃል አንድ እስኪጠፋን Live Recording and Mixing Nitsuh Yilma Musician Daniel Getachew Background Vocalist Meron Tessema