Перейти к содержимому

ተባረክ ጌታዬ || Tebarek Getaye || Yosef Ayalew vol 1 Ethiopian Protestant Mezmur 2026

NewHarps

0:00 / 0:00

ተባረክ ጌታዬ || Tebarek Getaye || Yosef Ayalew vol 1 Ethiopian Protestant Mezmur 2026

13 168 просмотров · 3 месяца назад
NewHarps
243 подписчика
13 168 просмотров · 3 месяца назад
Ethiopian Protestant Mezmur lyrics 2026 Cover mezmur New harps ronen strings, Faarfannaa afaan oromo Yosef Ayalew, Bethelhem Wolde, Tamrat Haile, Daniel Amdemichael, Tesfaye Gabiso, Kingdom Sound , Bereket Tesfaye , Halwot Emanuel Church , Marsil Tv, Christ Army , Old protestant Amharic Songs worship songs ላይጨልምብኝ አንዴ አብርቶ ጌታ ነገሩን ሁሉ ገልብጦ ላይጨልምብኝ አንዴ አብርቶ ጌታ ነገሩን ሁሉ ገልብጦ ያለፈውን እንዳላስበው እንቅፋቶቹን አነሳሳቸው ያለፈውን እንዳላስብው እንቅፋቶቹን አነሳሳቸው ጨለማዬን አበራኸው እንደ ፈሳሽ አሳለፍከው ጎህ ቀደደ ቀን ሊወጣ ማረፊያዬ ዘመን መጣ መኖሪያዬ አንተ ሆንክልኝ ከጭንቀቴ ገላገልከኝ መኖሪያዬ አንተ ሆንክልኝ ከጭንቀቴ ገላገልከኝ ተባረክ ጌታዬ ተባረክ ተባረክ ኢየሱሴ ተባረክ ተባረክ ጌታዬ ተባረክ ተባረክ ኢየሱሴ ተባረክ እስኪ ደጋግሜ ስምህን ልባርከው እንዳንተ ያለ ወዳጅ በአይኔ ስላላየሁ ቀስቃሽ አልፈልግም አንተን ለማመስገን ታሪክ ያለኝ ሰው ነኝ ከፍ በል እግዚአብሔር ከፍ በል እግዚአብሔር ከፍ በልልኝ ጌታ ከፍ በልልኝ ከፍ በልልኝ ኢየሱስ ከፍ በልልኝ ከፍ በልልኝ ጌታ ከፍ በልልኝ ከፍ በልልኝ ኢየሱስ ከፍ በልልኝ ከፊት ከፊቴ ጌታ ሄደና እሾሁን ሁሉ አነሳሳና ከፊት ከፊቴ ጌታ ወጣና እሾሁን ሁሉ አነሳሳና አደላደለው መንገዴ ቀና ይመራኝ ጀመር በድል ጎዳና አደላደለው ህይወቴ ቀና ይመራኝ ጀመር በድል ጎዳና እረዳቴ ሆነህልኝ ከጭንቀቴ አሳረፍከኝ አልነደፈኝ እባብ ጊንጡ መች አገኘኝ እንደ ምኞቱ ከፍ ላድርግህ ቸር ጌታዬ ደስ ያሰኝህ ምስጋናዬ ከፍ ላድርግህ ቸር ጌታዬ ከፍ ያድርግህ ምስጋናዬ ተባረክ ጌታዬ ተባረክ ተባረክ ኢየሱሴ ተባረክ ተባረክ ጌታዬ ተባረክ ተባረክ ኢየሱሴ ተባረክ እስኪ ደጋግሜ ስምህን ልባርከው እንዳንተ ያለ ወዳጅ በአይኔ ስላላየሁ ቀስቃሽ አልፈልግም አንተን ለማመስገን ታሪክ ያለኝ ሰው ነኝ ከፍ በል እግዚአብሔር ከፍ በል እግዚአብሔር ከፍ በልልኝ ጌታ ከፍ በልልኝ ከፍ በልልኝ ኢየሱስ ከፍ በልልኝ ከፍ በልልኝ ጌታ ከፍ በልልኝ ከፍ በልልኝ ኢየሱስ ከፍ በልልኝ ያደመና እንዳያልፍ የለ ሲያፍገመግም ጠላቴም ሲለኝ የሚያድንህ የለም ረዳቴ ግን እጁን ዘረጋ ከሰማያት እኔን ሊያወጣ ፈጥኖ ከሞት አንተ ስለኔ ያልሆንከው ምን አለ ጌታ ስለኔ ያልሆንከው ምን አለ ምን ልበል እረ እኔ ምን ልበል ሆ ምን ልበል ጌታዬ ምን ልበል ምን ልክፈል እረ እኔ ምን ልክፈል ሆ ምን ልክፈል ጌታዬ ምን ልክፈል ተባረክ ጌታዬ ተባረክ ተባረክ ኢየሱሴ ተባረክ ተባረክ ጌታዬ ተባረክ ተባረክ ኢየሱሴ ተባረክ