Перейти к содержимому

አእምሮ ላይ ኢንቨስት ማድረግ፡ የማይከስረው ብቸኛ ሀብታም | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

0:00 / 0:00

አእምሮ ላይ ኢንቨስት ማድረግ፡ የማይከስረው ብቸኛ ሀብታም | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

6 277 просмотров · 7 мес. назад
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
210 тыс. подписчиков
6 277 просмотров · 7 мес. назад
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የአስተሳሰብ ለውጥ ለስኬታማ ህይወት ያለውን ወሳኝ ሚና እንመለከታለን። አሁን ባለው ዘመን ትውልዱን እያጠፋ ያለው የፌዝ እና የጥቃቅን ወሬዎች ልማድ፣ እንዲሁም በጓደኝነት እና በትዳር ውስጥ ሊኖረን የሚገባውን የአመለካከት ጥንቃቄ በዝርዝር ይዳሰሳል። 'መኪና ለሰው ግሬስ አይጨምርም፤ ሰውየው ነው ለመኪናው ግሬስ የሚጨምረው' በሚል እይታ እራስን ማነጽ ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠው ሀብት መሆኑን እንረዳለን። ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!! ✅   / @melhkmediaofficial   ✅   / @gabchatubeofficial   ✅https://www.facebook.com/profile.php?... ✅https://t.me.com/MelhkMediaOfficial