Перейти к содержимому

ጥልፍልፉ ሴራ - ክፍል 1 | ከወዳጅነት እስከ ክህደት! | አስደናቂ አዲስ ትረካ | Part 1

Maka Tireka ማካ ትረካ

0:00 / 0:00

ጥልፍልፉ ሴራ - ክፍል 1 | ከወዳጅነት እስከ ክህደት! | አስደናቂ አዲስ ትረካ | Part 1

742 просмотра · 1 дн. назад
Maka Tireka ማካ ትረካ
37,4 тыс. подписчиков
742 просмотра · 1 дн. назад
በፍቅር፣ በምቀኝነት፣ በሥልጣን እና በደምና በላብ በተገነባ የክህደት መረብ ውስጥ... ወዳጅ እና ጠላት የሚለዩት በስም ብቻ ነው። ዛሬ የምንጀምረው "Friends and Rivals" (ጥልፍልፉ ሴራ) የተሰኘው አስደናቂ እና የልብን ምት የሚጨምር አዲስ ትረካ ክፍል 1 ነው! በሕይወትህ ሙሉ በሙሉ የምታምነው ወዳጅህ በአንድ ጀምበር የተኛህበትን አልጋ እሳት ቢያነድድበት ምን ታደርጋለህ? የዚህን ጥልፍልፍ ሴራ እውነት አብረን እንከታተል። ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን የትረካው አዳዲስ ክፍሎች ሲለቀቁ ወዲያውኑ ይድረሳችሁ! -------------------------------------------------- 📌 ለተማሪዎች የደብተር ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ፦ አቅም የሌላቸውን ተማሪዎች ለመደገፍ በጀመርነው የበጎ አድራጎት እንቅስቃሴ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በሙሉ፦ • 🏦 የባንክ ስም፦ [Global Bank Ethiopia] • 🔢 የአካውንት ቁጥር፦ [4157123537351] • 👤 የአካውንቱ ስም፦ [ማሪያማዊት ተሾመ] የእናንተ ትንሽ ድጋፍ ለተማሪዎቹ ትልቅ ተስፋ ነው! -------------------------------------------------- #AmharicAudiobook #ጥልፍልፉሴራ #FriendsAndRivals #አማርኛትረካ#የመጽሐፍትትረካ #MakaAudio #part1 follow me on social media maka tube fb page ፡ https://www.facebook.com/pg/Maka-Tube... Facebook ፡   / yemillio   Instagram ፡   / edit   SUBSCRIBE ፡    / @makatube