የገቢዎች ሚኒስቴር የቴክኖሎጂ አብዮት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
EBC
0:00 / 0:00
የገቢዎች ሚኒስቴር የቴክኖሎጂ አብዮት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
1 056 просмотров · 7 дней назад
EBC
2,17 млн подписчиков
1 056 просмотров · 7 дней назад
የገቢዎች ሚኒስቴር የአገልግሎት አሰጣጡን ፈጣን፣ ዘመናዊና ለተጠቃሚዎች ምቹ ለማድረግ ባለፉት ዓመታት ያከናወናቸው የዲጂታላይዜሽን ሥራዎች የግብርአሰባሰብ ሥርዓቱን ቀልጣፋ አድርገውታል::
ሚኒስቴሩ የዲጂታል 2030ን ሀገራዊ ዕቅድ ለማሳካትና ሙሉ በሙሉ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የአገልግሎት አሰጣጥ ለመዘርጋት የሚያስችሉ ስትራቴጂያዊ ተግባራትን በስፋት እያከናወነም ይገኛል ።
#Ethiopia #MinistryOfRevenues #DigitalEthiopia2030 #ETax #DigitalTransformation #EthiopiaTech #የገቢዎችሚኒስቴር #ዲጂታል2030 #ግብርከፋይ #ebc #etv #ebcdotstream #news