Перейти к содержимому

እግዚአብሔር እግሮቼን ያበረታል | 2 ሳሙኤል 22:34 / God strengthens my feet | 2 Samuel 22:34 ሀዋርያው ዳንኤል

Gospel Light church ayat branch

0:00 / 0:00

እግዚአብሔር እግሮቼን ያበረታል | 2 ሳሙኤል 22:34 / God strengthens my feet | 2 Samuel 22:34 ሀዋርያው ዳንኤል

14 669 просмотров · 5 мес. назад
Gospel Light church ayat branch
2,6 тыс. подписчиков
14 669 просмотров · 5 мес. назад
“እግሩቼን እንደ ብሁር ያበረታል፤ በከፍታዎችም ላይ ያቁመኛል” (2 ሳሙኤል 22:34) ይህ ቃል እግዚአብሔር በሕይወታችን ያለውን ኃይልና መመሪያ ያሳያል። በድካም፣ በፈተና እና በችግር ጊዜ እግዚአብሔር እግሮቻችንን ያበረታል፤ በከፍታዎች ላይ ያቆማናል። እንደ ብሁር (deer) በቀላሉ ከተራራ ወደ ተራራ እንዲያልፍ የሚችል ጸጋ ይሰጠናል። 👉 ይህ መልእክት ለእነማን ነው? በችግር ውስጥ ያሉ ኃይልና መነሳሳት የሚፈልጉ በእግዚአብሔር መታመን የሚፈልጉ 🙏 እግዚአብሔር ዛሬም ያበረታል፣ ያቆማል፣ ወደ ከፍታ ያወጣል! 🔔 Subscribe አድርጉ | 👍 Like አድርጉ | 🔁 Share አድርጉ #እግዚአብሔር #መጽሐፍቅዱስ #እምነት #ድፍረት #ተስፋ #ወንጌል