Перейти к содержимому

ህዝብ አስማምቶ የሸጠው የ9ኞ ክፍል ደላላ (የ YBS ወልደጊዮርጊስ ይልቃል ጉድ)፣አውንታ በርሲሳ፣ ybs market ፣ 888 market ፣ ረቂቅ ፣ ዋይቢኤስ

ሳርማ | sarma

0:00 / 0:00

ህዝብ አስማምቶ የሸጠው የ9ኞ ክፍል ደላላ (የ YBS ወልደጊዮርጊስ ይልቃል ጉድ)፣አውንታ በርሲሳ፣ ybs market ፣ 888 market ፣ ረቂቅ ፣ ዋይቢኤስ

62 240 просмотров · 6 дней назад
ሳርማ | sarma
10,3 тыс. подписчиков
62 240 просмотров · 6 дней назад
ጉዳዩን ጀምሮ የጨረሰው አውንታ ስለሆነ ስለጉዳዩ ስናጣራ በጣም ብዙ ጠቃሚ መረጃ ከሱ አግኝተናል ፣ እናመሰግናለን ። ስለድርጅቶቹም ሆነ አሰራሩ የበለጠ ለመረዳት ፣ የሱ ቻናል ላይ ተመልከቱ ‪@GezahegnTeresa‬    • የደንበጫዎቹ ቻርለስ ፖንዚ   በቪድዮው ላይ የተጠቀምነው ኢንተርቪው ከ "eyita tv" ፣ ከባለቤቱ ጋር ትውውቅ ቪድዮ ደሞ "ክህሎት" ዩቲዩብ ገጽ ነው። ወልደጊዮርጊስ ይልቃል ቢተው ጎጃም የተወለደ ሲሆን አዲስ አበባ ከመጣ በኋሏ በጀመራቸው ቀላል ብር ማግኛ መንገዶቹ እራሱ ያመነው ከ 8ሺ ሰው በላይ ገንዘብ በመሰብሰብ አሁን ላይ ከሃገር ወቷል ። ገንዘባችሁ ለተያዘባችሁ እንዲመለስላችሁ ምኞታችን ነው ። ይህ ቪድዮ ከመነሻ ታሪኩ እስከ ybs ማርኬት እንዲሁም ዱባይ eth delivery ቀጥሎም አሁን እየሰራው ያለበት 888 ድረስ ያሳያል። ሁሉም መረጃዎች የራሱ ገጽ ላይ እና ህዝብ ፊት ያሉ ናቸው ። ለመረዳት ከፈጠነባችሁ ቪድዮውን እያቆማችሁ እዩት ። ---ኮሜንት ላይክ እና ሼር በማድረግ ቫይራል እንዲወጣ አግዙን --- == ቪድዮዎችን እስፕንሰር ማድረግ እምት ፈልጉ ሰዎች ደሞ በቲክቶክ እና ኢንስታግራም አካውንቶቻችን ያናግሩን == 00:00 ብር እናባዛላችሁ 01:01 የወልደጊዮርጊስ ይልቃል መነሻ 02:15 የybs ምስረታ 04:39 ብር ስጡኝ እና ላባዛላችሁ 05:34 የቻርልስ ፖንዚ አሰራር 07:00 ወልደጊዮርጊስ በዱባይ eth delivery 08:07 ወልደጊዮርጊስ የኔ መልአክ ነው 10:24 የኢትዮጵያን እዳ በ 5 አመት እከፍላለሁ 11:17 ጥቁር ገበያን አስቀራለሁ 13:36 የ ybs ሁኔታ music ‪@WhiteBatAudio‬ Cyberpunk Fight Music - The Final Chapter by Karl Casey Cyberpunk Dark Synthwave - Redux Epidemic Sound ES_Seekers and Finders - Experia ES_Labyrinth - Lennon Hutton #fintech #ebstv #seyfufantahun #ocklock trading #hallo taxi #EthiopianNews #ናዝራዊትአበራ #ኢትዮጵያ #ሰበርዜና #FetaDaily #DonkeyTube #SeifuOnEBS #seyfushow #seyfufantahun #habesha #ethiopiannews #ሰበርዜና #ebs #abiy_ahmed #doctorabiyahemed #primeministerabiy #ethiopia #ethiopiannews #ethiofern #sarma #አብይ #አብይ #አብይ_አህመድ #ጠቅላይ ሚኒስቴር #ሰኔ16 #መስቀል #መስቀል አደባባይ #ኢትዮጵያ #ኢቢኤስ #ኢትዮ360 #fetadaily #ዘሀበሻ #መዝናኛ #AbiyAhmed #Ethiopia #Sene16 #ፎሬክስ #ፎሬክስ ትሬዲንግ #forex ‪@GezahegnTeresa‬ #forextrading #forextrader #forexsignals #የኢትዮጵያ #ኢትዮጵያ #ethiopia #ሰበርዜና #fintech #fetadaily