Перейти к содержимому

የእግዚአብሔር ጥበብ ማርያም ወይንስ ኢየሱስ ? የተለጠጠው ነገረ-ማርያም

Melos

0:00 / 0:00

የእግዚአብሔር ጥበብ ማርያም ወይንስ ኢየሱስ ? የተለጠጠው ነገረ-ማርያም

3 325 просмотров · 1 мес. назад
Melos
36,9 тыс. подписчиков
3 325 просмотров · 1 мес. назад
በዚህ ትምህርት የኦርቶዶክስ መምህራን ስለ ማርያም የሚያስተምሩትን 4 ስሕተቶች እንደ እግዚአብሔር ቃል እንፈትሻለን፦ 1. እግዚአብሔርን ሳናገኘው አስቀድመን ያገኘነው ማርያምን ነው 2.አንቺ ከወደድሽኝ እግዚአብሔር ይወደኛል አንቺ ከጠላሽኝ እግዚአብሔር ይጠላኛል 3.  ሰይጣንን ለመጣል ድል ያደረገባት ጥበብ ማርያም ናት ። ማርያም ማለት የአምላክ ጥበቡ ናት 4. ዲያቢሎስን አንገቱ ያስደፋችው ማርያም ናት።