ጽንስ ማስወረድ በቀዶ ጥገና እና በመድሃኒት
Yetena Kal HD የጤና ቃል
0:00 / 0:00
ጽንስ ማስወረድ በቀዶ ጥገና እና በመድሃኒት
29 784 просмотра · 5 л. назад
Yetena Kal HD የጤና ቃል
80,5 тыс. подписчиков
29 784 просмотра · 5 л. назад
ጽንስ ማስወረድ (ወይም ‘እርግዝናን ማቋረጥ’) እርግዝና ሆነ ተብሎ እያወቁ እንዲቋረጥ ማድረግ ነው።
ሁለትዓይነትየጽንስማስወረድአሉ: በቀዶጥገናእንዲሁምበመድሃኒት።ሁለቱምዓይነቶችደህንነታቸውየተጠበቀናአስተማማኝናቸው።
ጽንስንለማስወረድመሥራትየማይፈልግሀኪም፤የጥንስማስወረድመረጃናአገልግሎትለማቅረብተቃውሞ ወደሌለው ሌላ ሀኪም መላክአለበት።
•ጽንስበማስወረድየሚከሰትከባድየሆነአዲስየበሽታችግርበጣምአነስተኛነው።ጽንሱንካስወረ ዱበኋላስለጤንነትዎካሳሰብዎትየህክምናእርዳታመጠየቅይችላሉ ።